የሀገር ውስጥ ዜና የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምባላላ በዓል እየተከበረ ነው Mikias Ayele Mar 28, 2025 0 አቶ ደስታ ሌዳሞ በበዓሉ ላይ ባደረጉት ንግግር÷ በዓለማችን የራሳቸዉ አቆጣጠር ያላቸዉ ህዝቦች ጥቂት ሲሆኑ፤ ከጥቂቶቹም አንዱ የሲዳማ ህዝብ ነው ብለዋል፡፡ የሲዳማ አያንቱዎች ተፈጥሮ የሰጠቻቸዉን ዕዉቀት በመረዳት የፊቼ ጫምባላላን ቀን የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ማድረጋቸውን ገልፀዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሳነ መሥተዳድሮች ለፊቼ ጫምባላላ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Mikias Ayele Mar 28, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ መሥተዳድሮች ለሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምባላለ በዓል የእንኳ አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባስተላለፉት…
ቢዝነስ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ አውሮፕላኖችን አገልግሎት ላይ ለማዋል ስምምነት ተፈረመ Mikias Ayele Mar 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና አርቸር አቪዬሽን በተለያዩ ዘርፎች በትብብር መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ አውሮፕላኖችን በአየር ትርንስፖርት አገልግሎት ላይ ለማዋል እና በአርቸር ኤር የበረራ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ 165 ሺህ ዜጎች የ5 ሚሊየን ኮደርስ የስልጠና መርሐ-ግብርን እየተከታተሉ ነው Mikias Ayele Mar 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ 165 ሺህ ዜጎች የ5 ሚሊየን የኢትዮ ኮደርስ ኢኒሼቲቭ ስልጠና መርሐ-ግብር እየተከታተሉ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ገለጸ፡፡ የቢሮው ምክትል ኃላፈ ቱሉ ጥላሁን (ዶ/ር) ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ የአፍሪካ አህጉራዊ ትስስር እንዲጠናከር ድጋፍ እንደምታደርግ ገለፀች Mikias Ayele Mar 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ የአፍሪካ ሀገራት የእርስ በርስ ትስስራቸውን ለማጠናከር የሚያስችል ድጋፍ እንደምታደርግ አስታወቀች፡፡ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተረኪሂን ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ ጋር በትብብር መስራት በሚችሉባቸው…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቱርክ የሩሲያና ዩክሬንን የሰላም ጥረት እንድታግዝ በአሜሪካ ጥሪ ቀረበላት Mikias Ayele Mar 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቱርክ ሩሲያ እና ዩክሬንን ለማሸማገል የሚደረገውን ጥረት እንድታግዝ አሜሪካ ጥሪ አቅርባለች፡፡ በአሜሪካ የስራ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃካን ፊዳን ከአሜሪካ አቻቸው ማርኮ ሩቢዮ ጋር ተገናኝተው በሁለትዮሽ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የንግድ ማህበራት በፖሊሲዎች ዝግጅት ላይ የነቃ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ Mikias Ayele Mar 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የንግድ ማህበራት በየጊዜው በሚወጠኑ የንግድ ፖሊሲዎች ላይ በነቃ ተሳትፎ ግብዓት እንዲሰጡ የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ጥሪ አቀረቡ፡፡ እንደ አዲስ ከተዋቀረው የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት የስራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፖሊሲው ግቡን እንዲያሳካ በተሟላ መንገድ መተግበር እንዳለበት ተመላከተ Mikias Ayele Mar 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና እና ገጠር ልማት ፖሊሲ የታለመለትን ዓላማ እንዲያሳካ ከፌደራል ጀምሮ እስከ ክልል ድረስ በተሟላ መንገድ ተግባራዊ መደረግ እንዳለበት ተመላከተ፡፡ የግብርና ሚኒስቴር ከባለድርሻ አካላት ጋር የግብርና እና ገጠር ልማት ፖሊሲ ላይ ያተኮረ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር በቡና ዘርፍ ትብብሯን ማጠናከር እንደምትፈልግ ገለጸች Mikias Ayele Mar 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጣሊያን የልማት ትብብር ኤጀንሲ ከኢትዮጵያ ጋር በቡና ዘርፍ ያለውን ትብብር የበለጠ ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኑን አስታወቀ። ጣሊያን የግሉ ዘርፍ በኢትዮጵያ የቡና ልማት ውስጥ ያለውን ተሳትፎ ለማሳደግ ከሀገር በቀል አምራቾች ጋር በማስተሳሰር…
የሀገር ውስጥ ዜና የ5 ዓመት የፍልሰት የጋራ ስትራቴጂክ ዕቅድና እና ብሔራዊ ኮሙኒኬሽን ስትራቴጂ ይፋ ሆነ Mikias Ayele Mar 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ያዘጋጁት የአምስት ዓመት የፍልሰት የጋራ ስትራቴጂክ ዕቅድና እና ብሔራዊ ኮሙኒኬሽን ስትራቴጂ ይፋ ሆነ፡፡ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በዚሁ…