ኢትዮጵያ ድንቅ ሕዝብ አላት – የምሥራቅ አፍሪካ ጥበባትና ባህል ፌስቲቫል ተሳታፊዎች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ባስተናገደችው ሁለተኛው የምሥራቅ አፍሪካ ጥበባትና ባህል ፌስቲቫል ላይ ለተሳተፉ የቀጣናው ሀገራት ባህልና ጥበባት ሚኒስትሮችና ልዑክ ሽኝት ተደረገ፡፡
በሚኒስትር ዴዔታ ማዕረግ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አማካሪዎችን ጨምሮ ሌሎች የተቋሙ…