Fana: At a Speed of Life!

ቱርክ የሩሲያና ዩክሬንን የሰላም ጥረት እንድታግዝ በአሜሪካ ጥሪ ቀረበላት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቱርክ ሩሲያ እና ዩክሬንን ለማሸማገል የሚደረገውን ጥረት እንድታግዝ አሜሪካ ጥሪ አቅርባለች፡፡ በአሜሪካ የስራ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃካን ፊዳን ከአሜሪካ አቻቸው ማርኮ ሩቢዮ ጋር ተገናኝተው በሁለትዮሽ እና…

 የንግድ ማህበራት በፖሊሲዎች ዝግጅት ላይ የነቃ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የንግድ ማህበራት በየጊዜው በሚወጠኑ የንግድ ፖሊሲዎች ላይ በነቃ ተሳትፎ ግብዓት እንዲሰጡ የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ጥሪ አቀረቡ፡፡ እንደ አዲስ ከተዋቀረው የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት የስራ…

ፖሊሲው ግቡን እንዲያሳካ በተሟላ መንገድ መተግበር እንዳለበት ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና እና ገጠር ልማት ፖሊሲ የታለመለትን ዓላማ እንዲያሳካ ከፌደራል ጀምሮ እስከ ክልል ድረስ በተሟላ መንገድ ተግባራዊ መደረግ እንዳለበት ተመላከተ፡፡ የግብርና ሚኒስቴር ከባለድርሻ አካላት ጋር የግብርና እና ገጠር ልማት ፖሊሲ ላይ ያተኮረ…

ጣሊያን ከኢትዮጵያ ጋር በቡና ዘርፍ ትብብሯን ማጠናከር እንደምትፈልግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጣሊያን የልማት ትብብር ኤጀንሲ ከኢትዮጵያ ጋር በቡና ዘርፍ ያለውን ትብብር የበለጠ ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኑን አስታወቀ። ጣሊያን የግሉ ዘርፍ በኢትዮጵያ የቡና ልማት ውስጥ ያለውን ተሳትፎ ለማሳደግ ከሀገር በቀል አምራቾች ጋር በማስተሳሰር…

የ5 ዓመት የፍልሰት የጋራ ስትራቴጂክ ዕቅድና እና ብሔራዊ ኮሙኒኬሽን ስትራቴጂ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ያዘጋጁት የአምስት ዓመት የፍልሰት የጋራ ስትራቴጂክ ዕቅድና እና ብሔራዊ ኮሙኒኬሽን ስትራቴጂ ይፋ ሆነ፡፡ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) በዚሁ…

የኮምቦልቻ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ በተያዘለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ ማሳሰቢያ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮምቦልቻ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ በተያዘለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው የኮምቦልቻ አውሮፕላን ማረፊያን የአገልግሎት አሰጣጥ እና…

በሲዳማ እና ኦሮሚያ ክልሎች መካከል ያለው ወዳጅነት ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ እና ኦሮሚያ ክልሎች መካከል ያለው ወዳጅነት እና ትብብር ተጠናክሮ መቀጠሉ ተመላከተ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳደር ሽመልስ አብዲሳ ሲዳማ ክልል ሐዋሳ ከተማ ገብተዋል፡፡ አቶ ሽመልስ ሐዋሳ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ፤ የሲዳማ…

‎ኢትዮጵያ ድንቅ ሕዝብ አላት – የምሥራቅ አፍሪካ ጥበባትና ባህል ፌስቲቫል ተሳታፊዎች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ባስተናገደችው ሁለተኛው የምሥራቅ አፍሪካ ጥበባትና ባህል ፌስቲቫል ላይ ለተሳተፉ የቀጣናው ሀገራት ባህልና ጥበባት ሚኒስትሮችና ልዑክ ሽኝት ተደረገ፡፡ በሚኒስትር ዴዔታ ማዕረግ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አማካሪዎችን ጨምሮ ሌሎች የተቋሙ…

የኮይሻ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ የሕዝቦችን ኢኮኖሚያዊ ችግር በሚፈታ መልኩ እየተገነባ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ‎የኮይሻ ኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ ፕሮጀክት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች እና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች ሕዝቦችን ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን በሚፈታ መልኩ እየተገነባ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ምክር…

አገልግሎቱ  ከባለድርሻ አካላት  ጋር  የኢፍጣር  መርሐ- ግብር  አካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ከባለድርሻ አካላት ጋር የኢፍጣር መርሐ- ግብር አካሄደ፡፡ በመርሐ-ግብሩ ላይ፤ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ፣ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ዳይሬክተር ጀነራል አምባሳደር ሬድዋን…