Fana: At a Speed of Life!

ባለፉት 6 ዓመታት የማክሮ ኢኮኖሚ አመላካቾች ዕድገት ታይቷል- ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሥድስት ዓመታት እየተወሰዱ በሚገኙ የኢኮኖሚ ማሻሻዎች የማክሮ ኢኮኖሚ አመላካቾች እድገት ታይቷል ሲሉ የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የረጅም ጊዜ የኢኮኖሚ ትራንስፎርሜሽንን ለማሳካት ያጋጠሙ ችግሮች፣ የተሠሩ…

ሺንትስ ኩባንያ የሰራተኞቹን ቁጥር ወደ 30 ሺህ ለማሳደግ እየሰራ እንደሚገኝ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኮሪያው ሺንትስ ኩባንያ በቀጣይ በኢትዮጵያ በሚያከናውነው የማስፋፊያ ስራ የሰራተኞቹን ቁጥር ወደ 30 ሺህ ለማሳደግ ጥረት እያደረገ እንደሚገኝ አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር)…

የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ታላቁ ህዳሴ ግድብን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችና የሁሉም ክልልና ከተማ አስተዳደር የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊዎች ታላቁ ህዳሴ ግድብን ጎብኝተዋል። በጎብኝታቸው የግድቡን አጠቃላይ ነባራዊ ሁኔታና የተለያዩ ክፍሎቹን ተዘዋውረው ተመልክተዋል።…

የሀላባ ስታዲየም ግንባታ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር በዱባይ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው የሀላባ ዓለም አቀፍ ስታዲየም ግንባታ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብርን በዱባይ አስጀምረዋል፡፡ በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ከርዕሰ መስተዳድሩ በተጨማሪ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች የሀላባ…

የኢትዮጵያና አልጄሪያን ግንኙነት ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና አልጄሪያን ግንኙነት ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከአልጄሪያው አቻቸው አሕመድ አታፍ ጋር በሩሲያ ሶቺ እየተካሄደ ከሚገኘው የመጀመሪያው የሩሲያ አፍሪካ…

መንግሥት የግብርና ግብዓት በማቅረብ የኢኮኖሚ መዋቅሩን በማስተካከል ረገድ እየሠራ ነው- አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት የግብርና ግብዓት በማቅረብ የኢኮኖሚ መዋቅሩን በማስተካከል እና የንግድ ሥርዓቱን በማመቻቸት ረገድ በስፋት እየሠራ እንደሚገኝ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ አቶ ሽመልስ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ÷ የለውጡ…

በደቡብ ወሎ ዞን ከ32 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነባ ጤና ጣቢያ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ኩታበር ወረዳ ከ32 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነባ የመለስተኛ ቀዶ ጥገና አገልግሎት መስጠት የሚችል ጤና ጣቢያ ተመርቋል። በዚሁ ወቅት የክልሉ ጤና ቢሮ ሀላፊ ዶክተር አብዱልከሪም መንግስቱ÷በክልሉ የእናቶችና…

የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የ20 ሚሊየን ብር እድለኛውን ሸለመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት የ20 ሚሊየን ብር እድለኛውን ሸልሟል፡፡ ጳጉሜን አምስት ቀን እጣው የወጣው እንቁጣጣሽ ሎተሪ አሸናፊን ነው አገልግሎቱ የሸለመው። የእንቁጣጣሽ ሎተሪ አንደኛ እጣ አሸናፊ መምህር አስረሳኸኝ ጌታቸው በአገልግሎቱ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ 51ኛው የአፍሪካ ኢንሹራንስ ድርጅት ጉባዔ ለማስተናገድ ያለውን ዝግጁነት ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ 51ኛው የአፍሪካ ኢንሹራንስ ድርጅት (ኤአይኦ) ጉባዔ ለማስተናገድ ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የብሔራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምህረቱ የአፍሪካ ኢንሹራንስ ድርጅት (ኤአይኦ) ሊቀመንበር ፓቲ ካርዋህ ማርቲን እና ዋና ፀሃፊ…

አምባሳደር እሸቴ ጥላሁን ለቤልጂየም ንጉስ ፊሊፕ የሹመት ደብዳቤ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር እሸቴ ጥላሁን የሹመት ደብዳቤያቸውን ለቤልጂየም ንጉስ ግርማዊ ፊሊፕ አቅርበዋል። በስነ-ስርዓቱ ንጉስ ፊሊፕ ለአምባሳደሩ ደማቅ አቀባበል ካደረጉ በኋላ ለፕሬዚዳንት አምባሳደር ታዬ አፅቀ ስላሴ የእንኳን ደስ አለዎትና መልካም ምኞታቸውን…