Fana: At a Speed of Life!

ተሰናባቹ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ሰላማዊ የሥልጣን ሽግግር እንደሚያደርጉ ቃል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ተሰናባቹ የአሜሪካ ፕሬዚዳንትጆ ባይደን ሰላማዊ የሥልጣን ሽግግር እንደሚያድጉ ቃል ገብተዋል፡፡ ጆ ባይደን በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዴሞክራት ፓርቲ በሪፐብሊካኑ ዶናልድ ትራምፕ መሸነፉን ተከትሎ ለሀገሪቱ ሕዝብ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡…

ኤርባስ ኤ350-1000 አውሮፕላን የመጀመሪያ በረራውን ወደ ናይጀሪያ ሌጎስ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኤርባስ ኤ350-1000 አውሮፕላን የመጀመሪያ በረራውን በዛሬው ዕለት ወደ ናይጀሪያ ሌጎስ አድርጓል፡፡ ሌጎስ በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነውን ኤርባስ ኤ350-1000 አውሮፕላን በደመቀ ሁኔታ…

የማህበራዊ አገልግሎት ተጠቃሚዎችን በአንድ ቋት መመዝገብ የሚያስችል የዲጂታል ስርዓት ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የማህበራዊ አገልግሎት ተጠቃሚዎችን በአንድ ቋት መመዝገብ የሚያስችል የዲጂታል ስርዓት የሙከራ ስራ ጀምሯል፡፡ በዚሁ ወቅት የሴቶችና ማህራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ÷የዲጂታል ስርዓቱ የማህበራዊ አገልግሎት ተጠቃሚዎችን መረጃ በትክክል…

የትምህርት ሚኒስቴር ከሩሲያ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ጋር የስምምነት ሰነድ ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር ከሩሲያ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ጋር በከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ በትብብር ለመስራት የሚያስችለውን የስምምነት ሰነድ ተፈራርሟል። ስምምነቱ፥ በእኩልነት፣ በጋራ ተጠቃሚነትና ውጤታማነት መርህ ላይ በመመስረት…

በኮሚሽነር ጄነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የተመራው ልዑክ ከኢንተርፖል ኃላፊዎች ጋር መከረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የተመራው ልዑክ ከኢንተርፖል ኃላፊዎችና የተለያዩ ሀገራት የፖሊስ ተቋማት ኃላፊዎች ጋር ተወያይቷል፡፡ በእንግሊዝ ስኮትላንድ 92ኛው የኢንተርፖል ጠቅላላ ጉባዔ እየተካሄደ ሲሆን፥…

የባሕር ዳር ሰላምና መረጋጋት በአስተማማኝ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የባሕር ዳር ከተማ ሰላምና መረጋጋት በአስተማማኝ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ፡፡ በክልሉ በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ከፍተኛ የሆነ የኢኮኖሚ ቀውስ፣ የዜጎች ደህንነት አደጋና አለመረጋጋት በከተማዋ ሰፍኖ መቆየቱና ይህንን ወደ ሰላማዊ ሁኔታ…

የኢትዮ-ጅቡቲ የጋራ ድንበር አስተዳዳሪዎችና ኮሚሽነሮች የውይይት መድረክ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 28ኛው የኢትዮ-ጅቡቲ የጋራ ድንበር አስተዳዳሪዎች እና ኮሚሽነሮች የጋራ የውይይት መድረክ በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት መካሄድ ጀምሯል፡፡ በንግድ፣ ፀጥታ እና የድንበር ጉዳዮች ላይ መወያየትን አላማው ያደረገው መድረኩ ለሁለት ቀናት በቢሾፍቱ ከተማ…

የሕዝቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ለመፍታት በትኩረት ይሰራል – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝቡን የልማት እና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ለመፍታት በትኩረት እንደሚሰራ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ የክልሉ መስተዳድር ምክር ቤት የ2017 የስራ ዘመን አንደኛ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም መገምገም ጀምሯል።…

የኦስትሪያ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ መዋዕለ ነዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የተካሄደው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ የፈጠረውን ዕድል በመጠቀም የኦስትሪያ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የኦስትሪያ የፌዴራል መራሔ…

ሐሰተኛ የኦንላይን ንግድ ምዝገባና ፈቃድ ሲሰጡ በነበሩ 339 ህገ-ወጥ አካውንቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐሰተኛ የኦንላይን ንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት ሲሰጡ በነበሩ 339 ህገ-ወጥ አካውንቶች ላይ እርምጃ መወሰዱን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ገለጸ። ከንግዱ ማኅበረሰብ ጋር በመመሳጠር የንግድ ሥርዓቱ እንዳይቀላጠፍ ሲሰሩ የነበሩ በየደረጃው የሚገኙ…