የሀገር ውስጥ ዜና የ4 ክልሎች የጋራ ሃብት የሆኑ የልማት ድርጅቶች አፈጻጸም ግምገማ እየተካሄደ ነው Shambel Mihret Nov 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች፣ የደቡብ ኢትዮጵያ፣ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ እና የሲዳማ ክልሎች የጋራ ሃብት የሆኑ የመንግስት የልማት ድርጅቶች አፈጻጸምና አጠቃላይ ተቋማቱ ያሉበትን ደረጃ የሚገመግም የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደሮች በሕዳሴ ግድብ ሂደትና ደረጃ መደነቃቸውን ገለጹ Shambel Mihret Nov 6, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ መቀመጫቸውን ያደረጉ አምባሳደሮች በታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሂደትና በደረሰበት ደረጃ መደነቃቸውን ገልጸዋል፡፡ የህዳሴ ግድቡን የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች ጎብኝተዋል። ጉብኝቱን አስመልክቶ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤርባስ A350-1000 አውሮፕላን ለአየር መንገዱ ከፍተኛ አቅም የሚጨምር ነው – አቶ መስፍን ጣሰው Shambel Mihret Nov 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የመጀመሪያ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኤርባስ A350-1000 አውሮፕላን መዳረሻዎቹን እያስፋፋ ለሚገኘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከፍተኛ አቅም የሚጨምር ነው ሲሉ የአየር መንገዱ ዋና ስራ አስፈፃሚ መስፍን ጣሰው ገለጹ፡፡ በአፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ዘንድሮ 169 ሚሊየን ኩንታል ምርት ይጠበቃል ተባለ Shambel Mihret Nov 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከዘንድሮው የመኸር ሰብል 169 ሚሊየን ኩንታል ምርት እንደሚጠበቅ የክልሉ ግብርና ቢሮ ገለጸ። በክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ አረጋ ከበደ የተመራ ልዑክ በደቡብ ወሎ ዞን ወረኢሉ እና ጃማ ወረዳዎች የልማት ስራዎችን ጎብኝተዋል፡፡…
ጤና በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የወባ ሥርጭት ሊጨምር ስለሚችል ጥንቃቄ እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ Shambel Mihret Nov 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስከ ታኅሣስ ወር 2017 ዓ.ም ድረስ የወባ በሽታ ሥርጭት ሊጨምር ስለሚችል ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ጥሪ አቀረበ፡፡ የወባ በሽታን ሥርጭትን አስመልክቶ ከመገናኛ ብዙኃን ኃላፊዎችና በክልሉ በየደረጃ ከሚገኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮ-እስራኤል ኢኖቬሽን ሳምንት በተለያዩ ዝግጅቶች መካሄድ ጀመረ Shambel Mihret Nov 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሁለተኛው የኢትዮ-እስራኤል ኢኖቬሽን ሳምንት በተለያዩ ዝግጅቶች መካሄድ ጀምሯል፡፡ ዝግጅቱ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ መስክ በኢትዮጵያና እስራኤል መካከል ያለውን ፈጠራ እና ትብብር ለማጠናከር እንዲሁም የልምድ ልውውጥ ለማድረግ ያለመ ሲሆን ለአራት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ኢምፖርት ኤክስፖ ላይ እየተሳተፈች ነው Shambel Mihret Nov 5, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)ኢትዮጵያ በቻይና ዓለምአቀፍ ኢምፖርት ኤክስፖ ላይ እየተሳተፈች ነው። ከኤክስፖው ጎን ለጎንም የሀገራት መሪዎች በዓለም ንግድና ኢንቨስትመንት እየመከሩ ነው። ዛሬ በሻንጋይ በተከፈተውና 77 ሀገራትና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች በሚሳተፉበት ኤክስፖ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዕምሯዊ ንብረት ሳምንት እየተከበረ ነው Shambel Mihret Nov 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃገራዊ የአዕምሯዊ ንብረት ሳምንት እየተከበረ ነው፡፡ ሁነቱ የዓለም አቀፍ የአእምሯዊ ንብረት ድርጅት ከኢትዮጵያ መንግስትና ከጃፓን የፈጠራ ባለቤት ማረጋገጫ ቢሮ እንዲሁም የኢትዮጵያ የአዕምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን ጋር በመተባበር የተዘጋጀ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የንፁህ መጠጥ ውሃ ሽፋን ወደ 75 በመቶ ማደጉ ተገለጸ Shambel Mihret Nov 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ባለፈው በጀት ዓመት የ73 በመቶ የነበረውን የንፁህ መጠጥ ውሃ ሽፋን ወደ 75 በመቶ ማሳደጉን የክልሉ ውሃና ኢነርጂ ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ሀላፊ አቶ ጥላሁን ሽመልስ÷ በ2016 በጀት ዓመት 900 የሚሆኑ የውሀ ተቋማት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአሜሪካ ምርጫ Shambel Mihret Nov 4, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ምርጫ ለሀገሪቱ ነዋሪዎች ብቻ ሳይሆን በዓለም አቀፍ ደረጃ በከፍተኛ ሁኔታ ግምት ተሰጥቶት የብዙዎችን ትኩረት ይስባል። ሰዓታት የቀሩት የአሜሪካ ምርጫ ካማላ ሀሪስና የቀድሞው የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ብርቱ ፉክክር እያደረጉበት…