የሐረሪ ክልል ለከሚሴ ሆስፒታል የ6 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐረሪ ክልል ለአማራ ክልል ኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ከሚሴ አጠቃላይ ሆስፒታል ግምታቸው ከ6 ነጥብ 7 ሚሊዮን ብር በላይ የሆኑ የተለያዩ የህክምና ግብዓቶችና መሣሪያዎችን ድጋፍ አድርጓል።
ድጋፉን የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ እና የሐረሪ ክልል…