የኢትዮጵያና ሩሲያ የረጅም ጊዜ ወዳጅነት በምጣኔ ሃብታዊ ትብብር ተጠናክሮ ይቀጥላል- አፈ-ጉባኤ ታገሠ ጫፎ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና ሩሲያ የረጅም ጊዜ ወዳጅነት በምጣኔ ሃብታዊ ትብብር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሠ ጫፎ ገለጹ፡፡
አፈ-ጉባኤ ታገሠ ጫፎ በሩሲያ ፌዴራል ጉባኤ ፌዴሬሽን ምክር ቤት ሊቀመንበር በቫለቲና ማትቬንኮ…