Fana: At a Speed of Life!

አሥተዳደሩ ያስገነባቸውን 192 የመኖሪያ ቤቶች ለነዋሪዎች አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር በበጎነት የመኖሪያ መንደር ለአቅመ ደካሞች እና የልማት ተነሺዎች ያስገነባቸውን 192 የመኖሪያ ቤቶች ለነዋሪዎች አስረክቧል፡፡ የአሥተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ 192 የመኖሪያ ቤቶችን…

የምክክር ኮሚሽኑ የስራ ዘመን ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሶስት ዓመታት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት በመመርመር ለኮሚሽኑ የ1 ዓመት ተጨማሪ የስራ ዘመንን ሰጥቷል። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…

ለብሔራዊ ጥቅም መከበር የሚሠራ ኮሚሽን ማቋቋም እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም መከበር የሚሠራ እና ጉዳዩን በኃላፊነት የሚከታትል ኮሚሽን ማቋቋም እንደሚገባ ተገለጸ። “ሀገራዊ ጥቅሞቻችንና ቀጣናዊ ትስስር ለሕዝቦች ሚዛናዊ ተጠቃሚነት” በሚል ርዕስ የሰላም ሚኒስቴር እና ጅማ ዩኒቨርሲቲ ያዘጋጁቱ…

ቋሚ የስራ እድል የተፈጠረላቸው 13 ሺህ 527 ወጣቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ “ብቃት የወጣቶች የስራ ላይ ልምምድ” መርሐ ግብርን ያጠናቀቁና ቋሚ የስራ እድል የተፈጠረላቸው 13 ሺህ 527 ወጣቶችን አስመረቁ፡፡ ከንቲባ አዳነች በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ “ብቃት የወጣቶች የስራ…

4ኛው ዓለም አቀፍ የመንገድ ደህንነት ኮንፈረንስ በማራካሽ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አራተኛው ዓለም አቀፍ የመንገድ ደህንነት የሚኒስትሮች ኮንፈረንስ በሞሮኮ ማራካሽ ዛሬ መካሄድ ጀምሯል። የሞሮኮ መንግሥት ከዓለም ጤና ድርጅት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የከፍተኛ ደረጃ መድረኩ ዓለም አቀፍ መሪዎችን፣ ፖሊሲ አውጪዎችን እና…

አየር መንገዱ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ቀዳሚ ምርጫ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ የተካፈሉ የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች ቀዳሚ ምርጫ በመሆኑ ክብር እንደሚሰማው ገልጿል፡፡ 38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ በአዲስ አበባ ተካሂዶ በስኬት ተጠናቅቋል፡፡…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከእንግሊዝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከእንግሊዝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አንጄላ ሬይነር ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ ዛሬ ከእንግሊዝ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አንጄላ ሬይነር ጋር…

በጋምቤላ ክልል እየተከናወኑ ባሉ መሠረተ ልማቶች ዙሪያ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ በጋምቤላ ክልል እየተከናወኑ ባሉ መሠረተ ልማቶች ዙሪያ ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በጋምቤላ ከተማ መክረዋል፡፡ በውይይቱ ሚኒስቴሩ በ12 ክልሎችና በ27 ከተማ አስተዳደሮች በዘርፉ እየተከናወኑ ያሉ…

የሲዳማ ክልል የ6 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም እየተገመገመ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል መንግስት የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷የግምገማ መድረኩ የክልሉን የግማሽ ዓመት የሥራ ዕቅድ አፈጻጸም ድክምትና ጥንካሬ…

ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዘመናዊ የግብርና ማሽነሪዎችን እያመረተ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት የግብርና ሜካናይዜሽንን ለማስፋፋት የያዘውን ዕቅድ ለማሳካት ዘመናዊ የግብርና ማሽነሪዎች እየተመረቱ እንደሆነ የኢትዮ-ኢንጂነሪንግ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ ገለጹ፡፡ ዋና ስራ አስፈጻሚው በማህበራ ትስስር ገጻቸው÷…