Fana: At a Speed of Life!

አፍሪካ በጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እስክታገኝ ድረስ ጥረት ማድረግ እንደሚቀጥሉ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካ በጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እስክታገኝ ድረስ ጥረት ማድረግ እንደሚቀጥሉ የተባበሩት መንግስታት ዋና ጸኃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ገለጹ። እየተካሄደ በሚገኘው 38 የአፍሪካ ህብረት መሪዎች ጉባኤ ላይ ንግግር ያደረጉት ዋና ጸኃፊው አንቶኒዮ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአፍሪካ ሕብረት 38ኛው የመሪዎች ጉባዔ መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ ካስተላለፉት መልዕክት:-

👉 የመደመር ፍልስፍና ብዝኃነትን እና ህብረትን ለማጠናከር ቁልፍ ሚና እንዳለው ሁሉ ፓን አፍሪካኒዝምንም ለማጠናከር ያግዛል፣ 👉 በቅኝ ግዛት የመጣብንን ጠባሳ ራስን በመቻል እና ድህነትን በማሸነፍ ማሻር ይገባናል፤ ለዚህም የተለያዩ ዘመናዊ የግብርና ትልሞችን ተግባራዊ በማድረግ፣ በምግብ ራስን…

የመደመር ፍልስፍና ፓን አፍሪካኒዝምን ለማጠናከርም ያግዛል- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር ፍልስፍና ብዝኃነትን እና ህብረትን ለማጠናከር ቁልፍ ሚና እንዳለው ሁሉ ፓን አፍሪካኒዝምንም ለማጠናከር ያግዛል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። 38ኛው የአፍሪካ ህብረት መሪዎች ጉባዔ "የማካካሻ ፍትሕ ለአፍሪካውያንና…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከዩኤንዲፒ የአፍሪካ ቀጣና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ጎን ለጎን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ) የአፍሪካ ቀጣና ዳይሬክተር አሁና ኢዚያኮንዋ ጋር ተወያይተዋል። አምባሳደር ምስጋኑ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከግሎባል ፈንድ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከግሎባል ፈንድ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር ፒተር ሳንድስ ጋር ተወያዩ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷ የግሎባል ፈንድ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር ፒተር ሳንድስ ወደ ኢትዮጵያ እንኳን በደህና መጡ…

የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ስሪል ራማ ፎሳ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ አፍሪካው ፕሬዚዳንት ስሪል ራማ ፎሳ በ38ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕልን ማረፊያ ሲደርሱ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) አቀባበል…

የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) "የማካካሻ ፍትሕ ለአፍሪካውያንና ዘርዓ-አፍሪካውያን" በሚል መሪ ሀሳብ ዛሬ እና ነገ የሚካሄደው 38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ መካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው ለመሳተፍ የአፍሪካ ሀገሮች መሪዎች፣ የተባበሩት መንግስታት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ…

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በጤና ዘርፍ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 231 የሕክምና ዶክተሮችን ጨምሮ 366 ተማሪዎችን አስመርቋል፡፡ ዩኒቨርሲቲው ዛሬ በሕክምናና ፋርማሲ ዘርፍ ካስመረቃቸው 366 ተማሪዎች ውስጥ 112 ያህሉ ሴቶች ናቸው። ዩኒቨርሲቲው በሕክምና ለ40ኛ ጊዜ በፋርማሲ ደግሞ…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሰባት ጨዋታዎች ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ25ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሃ ግብር ዛሬ ሰባት ጨዋታዎች ይደረጋሉ። በዕለቱ የመጀመሪያ መርሃ ግብር ቀን 9:30 አርሰናል ከሜዳው ውጭ ሌስተር ሲቲን የሚገጥምበት ጨዋታ ይጠበቃል። በርካታ የፊት መስመር ተጫዋቾቻቸውን በጉዳት…

ኢትዮጵያ በሕጻናት መብት መከበርና ደህንነት መረጋገጥ የሰራችው ስራ ለአፍሪካ ሀገራት ልምድ እንደሚሆን ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በሕጻናት ሁለንተናዊ መብት መከበርና ማህበራዊ ደህንነት መረጋገጥ የሰራችው ስራ ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ልምድ እንደሚሆን ተገለፀ። ከአፍሪካ ሕፃናት መብት ደህንነት ኮሚቴ ሊቀመንበርና የልዑካን ቡድናቸውን ጋር የተወያዩት የሴቶችና…