Fana: At a Speed of Life!

የጂቡቲው ፕሬዚዳንት እስማኤል ዑመር ጊሌ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጂቡቲው ፕሬዚዳንት እስማኤል ዑመር ጊሌ በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል አቀባበል አድርገውላቸዋል።…

የዩጋንዳ ምክትል ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዩጋንዳ ምክትል ፕሬዚዳንት ጀሲካ አሉፖ በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ምክትል ፕሬዚዳንቷ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ አቀባበል…

የጊኒ ቢሳው ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጊኒ ቢሳው ፕሬዚዳንት ኡማሮ ሲሶኮ ኤምባሎ በ38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አቀባበል…

ጃፓን ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሰላምና መረጋጋት ያላትን አበርክቶ አደነቀች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጃፓን ኢትዮጵያ ለቀጣናው ሰላም እና መረጋጋት እያደረገች ያለውን ከፍተኛ አበርክቶ እንደምታደንቅ ገለጸች። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከጃፓን የውጭ ጉዳይ ፓርላሜንታሪ ምክትል ሚኒስትር ኤሪ አርፊያ ጋር በሁለትዮሽ፣…

የሲሚንቶ ግብይት ላይ በተወሰደ የአሰራር ስርዓት ማሻሻያ ዋጋው በግማሽ ቀንሷል – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲሚንቶ ግብይት ላይ በተወሰደ የአሰራር ስርዓት ማሻሻያ የተረጋጋ አቅርቦትና ግብይት እንዲኖር ከማድረግ ባሻገር ዋጋው በግማሽ እንዲቀንስ መደረጉን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር…

ኢትዮጵያ ኢጋድ ግጭቶችን ለመፍታት ለሚያደርገው ጥረት ድጋፍ ታደርጋለች – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) በቀጣናው የሚስተዋሉ ግጭቶችን ለመፍታት ለሚያደርገው ጥረት ከኢትዮጵያ ሙሉ ድጋፍ እንደሚያገኝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ገለጹ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከኢጋድ ዋና ጸሐፊ…

የፍትህ ሚኒስቴርና የክልል ፍትህ ቢሮዎች የጋራ ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛው የፍትህ ሚኒስቴር እና የክልል ፍትህ ቢሮዎች የጋራ ጉባኤ በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ "ጠንካራ የፍትህ አካላት ቅንጅት ለተረጋገጠ የሕዝብ አመኔታ" በሚል መሪ ሃሳብ መካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው የፍትህ ሚኒስትር ሐና አርአያስላሴ እና የሶማሌ…

ትራምፕ እና ፑቲን የዩክሬን እና ሩሲያን ጦርነት ለማስቆም ድርድር እንዲጀመር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሩሲያ ዩክሬን ያለውን ጦርነት ማስቆም የሚያስችል ድርድር በፍጥነት እንዲጀመር ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር መነጋገራቸውን ገለጹ። ትራምፕ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት ጽሁፍ÷"ቡድኖች…

ኢትዮጵያ በምክር ቤት አባልነቷ ለአፍሪካ ሰላም መረጋገጥ ያላትን ሚና አጠናክራ እንደምትቀጥል ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በሰላም እና ደህንነት ምክር ቤት አባልነቷ ለአህጉሪቱ ሰላም መረጋገጥ ያላትን ሚና አጠናክራ እንደምትቀጥል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው ገለጹ። 46ኛው የአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ…

የኢትዮ-ጅቡቲ ኮሪደር አስተዳደር ባለስልጣን የምስረታ መድረክ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ-ጅቡቲ ኮሪደር አስተዳደር ባለስልጣን የምስረታ መድረክ ዛሬ ተጠናቋል። የኢትዮ-ጅቡቲ ኮሪደር አስተዳደር ባለስልጣን ለመመስረት የሚያስችል ጉዳዮች ላይ በጋራ የቴክኒክ ኮሚቴ ደረጃ ሰፊ ውይይት ተደርጓል፡፡ በውይይቱም የሁለትዮሽ ረቂቅ…