Fana: At a Speed of Life!

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የታዳጊ ወጣቶች የእግር ኳስ ሻምፒዮን ሆነ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ8ኛው ሀገር አቀፍ የታዳጊ ወጣቶች የእግር ኳስ ውድድር ዛሬ በፍፃሜ በተደረገ የወንዶች እግር ኳስ ጨዋታ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሶማሌ ክልልን 3 ለ 1 በማሸነፍ የታዳጊ ወጣቶች የእግር ኳስ ሻምፒዮን ሆኗል። በወላይታ ሶዶ…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሕብረት የሰላም እና ጸጥታ ምክር ቤት አባል ሆና ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሕብረት የሰላም እና ጸጥታ ምክር ቤት አባል ሆና መመረጧን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ዛሬ በተጀመረው 46ኛው የአፍሪካ ሕብረት መደበኛ የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ በተካሄደው ምርጫ ነው ኢትዮጵያ የአፍሪካ…

ኢትዮ-ቴሌኮም 61 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ-ቴሌኮም በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ መንፈቅ ዓመት 61 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር ገቢ ማግኘቱን ገልጿል፡፡ የኢትዮ-ቴሌኮም ስራ አስፈፃሚ ፍሬ-ሕይወት ታምሩ ÷ በኔትወርክ ማስፋፊያ፣ በአገልግሎት ጥራት፣ አዳዲስ አገልግሎቶችን በማስጀመር…

ሳይፈቀድላቸው ድሮን በሚያስነሱ አካላት በጸረ-ድሮን ቴክኖሎጂ ርምጃ እየተወሰደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) ከብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ፈቃድ ሳያገኙ በአዲስ አበባ እና አካባቢዋ ድሮን በሚያስነሱና በሚያበሩ አካላት ላይ ርምጃ እየተወሰደ መሆኑን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ የድሮንና ሌሎች በራሪ አካላት…

ዓለም አቀፍ ፈተናዎችን ለመቋቋም አፍሪካዊ አንድነትን ማጠናከር አለብን – ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) እያጋጠሙ ያሉ ዘርፈ ብዙ ዓለም አቀፍ ፈተናዎችን ለመቋቋም አፍሪካዊ አንድነትን አጠናክረን መቀጠል አለብን ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴቲስ (ዶ/ር) ተናገሩ። በ46ኛው የአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብስባ ላይ…

የሕብረቱ ተቋማዊ ሪፎርም መሰረታዊ ለውጥ በሚያመጣ መልኩ እየተከናወነ ነው – ሙሳ ፋኪ ማህማት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ሕብረት ተቋማዊ ሪፎርም መሰረታዊ ለውጥ በሚያመጣ መልኩ እየተከናወነ መሆኑን የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሙሳ ፋኪ ማህማት ገለጹ። 46ኛው የአፍሪካ ሕብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብስባ እየተካሄደ ነው። ሊቀ መንበሩ…

አህጉራዊ ነጻ የንግድ ቀጣናን እውን ለማድረግ ያለቪዛ ጉዞን መተግበር እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) ከቪዛ-ነጻ እንቅስቃሴ ለአፍሪካ ትራንስፎርሜሽን በሚል ርዕሰ ጉዳይ ላይ ያተኮረ የሚኒስትሮች ስትራቴጂካዊ ውይይት ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌን (ዶ/ር) ጨምሮ ከአፍሪካ ሀገራት የተውጣጡ የተለያዩ ባለድርሻ…

የኢትዮጵያ የስንዴ ልማት ስኬት አፍሪካ በምግብ ራሷን እንደምትችል ማረጋገጫ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በስንዴ ልማት ያስመዘገበችው ስኬት አፍሪካ በምግብ ራሷን እንደምትችል ማረጋገጫ ነው ሲሉ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ገለጹ። ዓለም አቀፍ የመስኖ ልማትና ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ምርታማነት ጉባኤ በአዲስ አበባ…

46ኛው የአፍሪካ ኅብረት ሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 46ኛው የአፍሪካ ኅብረት ሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብሰባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ስብሰባው "የማካካሻ ፍትሕ ለአፍሪካዊያንና ዘርዓ-አፍሪካዊያን” በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በስብሰባው የአፍሪካ ሀገራት የውጭ ጉዳይ…

ለመስኖ ልማት አማራጭ የፋይናንስ ዘዴዎችን መለየት የሚያስችል ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) "የመስኖና ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር ምርታማነት" በሚል መሪ ሃሳብ ዓለም አቀፍ ጉባዔ በአዲስ አበባ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በዓይነቱ የመጀመሪያ እንደሆነ የተነገረለት ጉባኤው በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ከዛሬ ጀምሮ እስከ የካቲት 7 ቀን…