የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ የመንገድ መሠረተ ልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኙ yeshambel Mihert Feb 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ በሰሜናዊ እና በማዕከላዊ ሲዳማ ዞን የመንገድ መሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች የግንባታ ሂደትን ጎብኝተዋል፡፡ የመንገድ መሰረተ ልማት ፕሮጀክቶቹ በክልሉ እና በፌዴራል መንግስት ወጪ የሚገነቡ መሆናቸውን የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጅቡቲ እና ሩዋንዳ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትሮች አዲስ አበባ ገቡ yeshambel Mihert Feb 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017(ኤፍ ኤም) የጅቡቲ እና ሩዋንዳ የውጭ ጉዳይ እና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትሮች መሃመድ አሊ ዩሱፍ እና ኦሊቪየር ዣን አዲስ አበባ ገብተዋል። ሚኒስትሮቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፕሮቶኮል ጉዳዮች ዳይሬክተር ጀኔራል…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ም/ቤት መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ ነው yeshambel Mihert Feb 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 7ኛ መደበኛ ጉባዔ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በጉባዔው የአስፈጻሚ ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የ6 ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ የሚገመገም ሲሆን÷ ጉባዔው…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔውን ማካሄድ ጀመረ yeshambel Mihert Feb 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን ፣ 9ኛ መደበኛ ጉባዔ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ከዛሬ ጀምሮ እስከ የካቲት 7 ቀን 2017 ዓ.ም የሚካሄደው የምክር ቤቱ ጉባዔ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ እንደሚመክር ተመላክቷል፡፡ በዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሕብረቱን የመሪዎች ጉባዔ የኢትዮጵያን የዲፕሎማሲ ማዕከልነት ይበልጥ በሚያጎላ መልኩ ለማስተናገድ ዝግጅት ተደርጓል – ብሔራዊ ኮሚቴው yeshambel Mihert Feb 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 38ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ የኢትዮጵያን የዲፕሎማሲ ማዕከልነት ይበልጥ በሚያጎላ መልኩ ለማስተናገድ የተሟላ ዝግጅት መደረጉን የብሔራዊ ኮሚቴው ሰብሳቢና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ገለጹ። ጉባዔውን በስኬት…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ የመስኖና ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የልማት ጉባዔ በዚህ ሳምንት ይካሄዳል yeshambel Mihert Feb 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፉ የመስኖና ለአየር ንብረት ለውጥ የማይበገር የልማት ጉባዔ ከየካቲት 5 እስከ 7 ቀን 2017 ዓ.ም በዓድዋ ድል መታሰቢያ ይካሄዳል። በመርሐ ግብሩ ከተለያዩ የዓለም ሀገራትና ተቋማት የተውጣጡ ከ1 ሺህ በላይ ተሳታፊዎች እንደሚታደሙ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሴቶችና ሕፃናት ላይ ለሚደርስ ጉዳት ተጠያቂነትን ማስፈን እንደሚገባ ተገለጸ yeshambel Mihert Feb 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ምክትል አፈ ጉባዔ ሎሚ በዶ አስከፊ የሆነውንና በሴቶችና ሕፃናት ላይ እየደረሰ የሚገኘውን ጉዳት ለመቀነስ ተጠያቂነትን ማስፈን እንደሚገባ ገለጹ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ሴቶችና ህፃናት ጉዳይ ቢሮ ከህዝብ ተወካዮች ም/ቤትና…
የሀገር ውስጥ ዜና አገልግሎቱ ቀልጣፋ የትራንስፖር አገልግሎት ለመስጠት ተቋማዊ ማሻሻያ ማድረጉን ገለጸ yeshambel Mihert Feb 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ የአውቶብስ ትራንስፖርት አገልግሎት ፈጣን እና ቀልጣፋ አገልገሎት መስጠት የሚያስችል ተቋማዊ ማሻሻያ ማድረጉን አስታወቀ። የአዲስ አበባ ከተማ የአውቶብስ ትራንስፖርት አገልግሎት የተቋሙን አዲስ መለያ እና የስፖርት ትጥቅ…
ጤና በእንጅባራ ከአንዲት እናት 24 ኪሎ ግራም የሚመዝን ዕጢ በቀዶ ሕክምና ተወገደ yeshambel Mihert Feb 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንጅባራ ጠቅላላ ሆስፒታል ከአንዲት እናት 24 ኪሎ ግራም የሚመዝን ዕጢ በቀዶ ሕክምና መወገዱ ተገልጿል፡፡ የ38 ዓመት ታካሚዋ ወ/ሮ ትሁን ገነቱ በፓዌ ልዩ ወረዳ ነዋሪ ሲሆኑ÷ሁለት ሰዓት አካባቢ የወሰደ የተሳካ ከባድ ቀዶ ሕክምና አድርገው…
የሀገር ውስጥ ዜና “በአሁኑ ወቅት የኮሪደር ልማት በአማራ ክልል ሰባት ከተሞች በመስፋፋት ላይ ይግኛል፡፡”- የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት yeshambel Mihert Feb 9, 2025 0 የኮሪደር ልማት በከተሞቹ የራስ ዐቅም፣ ከሕዝብ ተሳትፎ፣ ከፌደራልና ከልዩ ልዩ ድጋፎች በሚገኝ ዐቅም እየተተገበረ ነው። በባሕር ዳር፣ ጎንደር፣ ደሴ፣ ኮምቦልቻ፣ ደብረ ብርሃን፣ ደብረ ማርቆስ እና ወልድያ ከተሞች ተጀምሮ 32.23 ኪ.ሜ መንገድ 27.04 ሄር አረንጓዴና ፓርክ ልማት፣ 3.7 ሄ/ር…