Fana: At a Speed of Life!

የኮሪደር ልማት ስራን በምሽት ጭምር በማከናወን ተጨባጭ ለውጦች እየተመዘገቡ ነው – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮሪደር ልማት ስራዎችን በምሽት ጭምር በማከናወን ተጨባጭ ለውጦች እየተመዘገቡ መሆኑን የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ። ርዕሰ መስተዳድሩ በሐረር ከተማ የኮሪደር ልማት የምሽት ስራ እንቅስቃሴዎችን ተመልክተዋል። የኮሪደር…

የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ በ4ኛ ዓመት 7ኛ መደበኛ ስብሰባው በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። በከተማ አስተዳደሩ በጀት ተመድቦላቸው የተገነቡ እና በመጠናቀቅ ላይ ያሉትን አዳዲስ ሆስፒታሎች ዘመኑን በዋጀ ህክምና…

ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን በ6 ወራት ከ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን በበጀት ዓመቱ የመጀመሪያው ስድስት ወራት ከ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡ ተገለጸ። የሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣኑ ሠራተኞችና አመራሮች የበጀት ዓመቱ የግማሽ ዓመት አፈጻጸምን ገምግመዋል።…

የወባ በሽታ ስርጭትን ለመቆጣጠር የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የጤና፣ ማህበራዊ ልማት፣ ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በኢትዮጵያ የወባ በሽታ ስርጭትን የመከላከልና የመቆጣጠር ስራዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ አመላክቷል። የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2017…

ምክር ቤቱ ሁለት አዋጆችን አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 18ኛ መደበኛ ስብሰባ የፌዴራል የፍትህና የህግ ኢንስቲትዩት እንዲሁም የሲቪል እና የቤተሰብ ምዝገባ ስርዓት አዋጆችን መርምሮ አጽድቋል፡፡ የፌዴራል የፍትህና የህግ ኢንስቲትዩትን እንደገና ለማቋቋም በህግና ፍትህ…

ምክር ቤቱ 18ኛ መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የስራ ዘመን 18ኛ መደበኛ ስብሰባ እየተካሄደ ነው፡፡ በምክር ቤቱ መደበኛ ስብሰባ የህግና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወ/ሮ እጸገነት መንግስቱ÷የፌዴራል የፍትህና የህግ ኢንስቲትዩትን እንደገና…

በክልሉ 4 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ባለፉት ስድስት ወራት ከ4 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፍቃድ መሰጠቱ ተገለጸ። በክልሉ የ6 ወራት የስራ አፈፃፀምና የፓርቲ ስራዎች የገምገማ መድረክ ላይ የክልሉ…

በአዲስ አበባና አካባቢዋ ድሮን ያለ ፈቃድ ማብረር አይቻልም- አገልግሎቱ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ እና አካባቢዋ ማንኛውንም አይነት ድሮን ያለ ብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ፈቃድ ማስነሳትም ሆነ ማብረር እንደማይቻል የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታውቋል፡፡ አገልግሎቱ በአዲስ አበባ እና በዙሪያዋ የሚደረግ የድሮን…

አየር መንገዱ የሀገር ውስጥ መንገደኞች በዓለም አቀፍ መንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል በኩል እንዲስተናገዱ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሀገር ውስጥ መንገደኞች በዓለም አቀፍ መንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል በኩል እንዲስተናገዱ አሳስቧል፡፡ አየር መንገዱ ጉዳዩን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ÷ ዛሬ ከቀኑ 6:30 በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የሀገር…

ዘጠኝ የመንገድ መሰረተ ልማት ግንባታ ሊያከናውን መሆኑን የመንገዶች አስተዳደር አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ መውጫዎች አካባቢ የሚፈጠሩ የትራፊክ መጨናነቅን መቀነስ የሚያስችሉ ዘጠኝ የመንገድ መሰረተ ልማት ግንባታ ሊያከናውን መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታውቋል፡፡ የመንገድ መሰረተ ልማቶቹ ከከተማዋ ወደ ሌሎች አቅጣጫዎች በሚወጡ…