Fana: At a Speed of Life!

ሹዋሊድ ኅብረ-ብሔራዊ አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘንድሮው የሹዋሊድ በዓል ሰላምን እና ኅብረ-ብሔራዊ አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ እንዲከበር ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የሐረሪ ክልል አስታወቀ፡፡ አከባበሩን አስመልክቶ የክልሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ባወጣው መግለጫ…

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ 1 ሺህ 446ኛውን የዒድ አልፈጥር በዓልን አስመልክቶ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዚዳንቱ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት…

የብልጽግና ፓርቲ የክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች ኃላፊዎች ለዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች ኃላፊዎች 1 ሺህ 446ኛውን የዒድ አልፈጥር በዓል አስመልክተው ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በፓርቲው የኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት…

ብልጽግና ፓርቲ ለዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ 1 ሺህ 446ኛውን የዒድ አልፈጥር በዓልን አስመልክቶ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፏል። ፓርቲው በመልዕክቱ፤ በዓሉ የኢትዮጵያውያን ህብረት የሚደምቅበት፣ ሰላም…

ርዕሳነ መሥተዳድሮች ለዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ መሥተዳድሮች 1 ሺህ 446ኛውን የዒድ አልፈጥር በዓል አስመልክተው ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ባስተላለፉት መልዕክት፤…

ርዕሳነ መስተዳድሮች ለዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች 1 ሺህ 446ኛውን የዒድ አልፈጥር በዓል አስመልክቶ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ባስተላለፉት መልዕክት፤…

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ለዒድ አል-ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም፤ የረመዳን መንፈስ በአፍሪካ እና በተቀረው ዓለም…

የዒድ አልፈጥር በዓል ሲከበር የተቸገሩትን በማሰብ ሊሆን እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዒድ አልፈጥር በዓል ሲከበር የተቸገሩና አቅመ ደካማ ወገኖችን በማሰብ መሆን እንዳለበት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስገነዘበ፡፡ ምክር  ቤቱ የዒድ አል-ፈጥር በዓልን በማስመልከት  ለሕዝበ ሙስሊሙ የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ…

የዒድ አልፈጥር በዓል አንድነት የሚጠናከርበት እንዲሆን እመኛለሁ- ከንቲባ አዳነች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢድ አልፈጥር በዓል የመተሳሰብ፣ የመረዳዳት እና አንድነት የሚጠናከርበት እንዲሆን እመኛለሁ ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ ለ1 ሺህ 446ኛው ዒድ አልፈጥር በዓል የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት…

አቶ አደም ፋራህ ለዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ለዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። አቶ አደም ፋራህ በመልዕክታቸው፤…