የሀገር ውስጥ ዜና በ18 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ግንባታው እንዲጠናቀቅ ውል የተገባለት ስታዲየም ዮሐንስ ደርበው Mar 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ ስታዲየም ምዕራፍ ሁለት ሎት ሁለትና ሦሥት የማጠቃለያ ግንባታ በ18 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር እንዲከናወን የሚያስችል ውል ተገብቷል፡፡ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ እንዳሉት፤ ከለውጡ ወዲህ የተገነቡና የታደሱ 10 ሺህ 494…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች የወንጀል ምርመራ ቡድን በማቋቋም በትብብር ለመሥራት ተነጋገሩ ዮሐንስ ደርበው Mar 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ከተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች የዱባይ ፖሊስ የምርመራ ቡድን ኃላፊ ሌ/ኮለኔል አብደላ መሃመድ ጋር በወንጀል ምርመራ ዙሪያ ተወያይተዋል፡፡ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ በዚሁ ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሹዋሊድ ኅብረ-ብሔራዊ አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ ይከበራል ዮሐንስ ደርበው Mar 31, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘንድሮው የሹዋሊድ በዓል ሰላምን እና ኅብረ-ብሔራዊ አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ እንዲከበር ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የሐረሪ ክልል አስታወቀ፡፡ አከባበሩን አስመልክቶ የክልሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ባወጣው መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ዮሐንስ ደርበው Mar 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ 1 ሺህ 446ኛውን የዒድ አልፈጥር በዓልን አስመልክቶ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዚዳንቱ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ የክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች ኃላፊዎች ለዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ዮሐንስ ደርበው Mar 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች ኃላፊዎች 1 ሺህ 446ኛውን የዒድ አልፈጥር በዓል አስመልክተው ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በፓርቲው የኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና ብልጽግና ፓርቲ ለዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ ዮሐንስ ደርበው Mar 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ 1 ሺህ 446ኛውን የዒድ አልፈጥር በዓልን አስመልክቶ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፏል። ፓርቲው በመልዕክቱ፤ በዓሉ የኢትዮጵያውያን ህብረት የሚደምቅበት፣ ሰላም…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሳነ መሥተዳድሮች ለዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ዮሐንስ ደርበው Mar 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ መሥተዳድሮች 1 ሺህ 446ኛውን የዒድ አልፈጥር በዓል አስመልክተው ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ባስተላለፉት መልዕክት፤…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሳነ መስተዳድሮች ለዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ዮሐንስ ደርበው Mar 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች 1 ሺህ 446ኛውን የዒድ አልፈጥር በዓል አስመልክቶ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ባስተላለፉት መልዕክት፤…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ለዒድ አል-ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ዮሐንስ ደርበው Mar 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም፤ የረመዳን መንፈስ በአፍሪካ እና በተቀረው ዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና የዒድ አልፈጥር በዓል ሲከበር የተቸገሩትን በማሰብ ሊሆን እንደሚገባ ተመላከተ ዮሐንስ ደርበው Mar 29, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዒድ አልፈጥር በዓል ሲከበር የተቸገሩና አቅመ ደካማ ወገኖችን በማሰብ መሆን እንዳለበት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስገነዘበ፡፡ ምክር ቤቱ የዒድ አል-ፈጥር በዓልን በማስመልከት ለሕዝበ ሙስሊሙ የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ…