Fana: At a Speed of Life!

የሹዋሊድ በዓል ዓለም አቀፍ ቅርስነቱን በሚመጥን መልኩ በድምቀት ተከብሮ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሹዋሊድ በዓል ዓለም አቀፍ ቅርስነቱን በሚመጥንና ኢትዮጵያዊ እሴቶችን ባንፀባረቀ መልኩ በድምቀት ተከብሮ መጠናቀቁን የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ አስታወቁ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤…

የትግራይ ክልል ተወላጆች ሕዝባዊ የምክክር መድረክ እያካሄዱ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትግራይ ክልል ተወላጆች አስተባባሪ ኮሚቴ በአዲስ አበባ ከተማ ከሚኖሩ የክልሉ ተወላጆች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ሕዝባዊ የምክክር መድረክ እያካሄደ ነው። በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘውን የምክክር መድረክ የትግራይ ክልል ተወላጆች…

በአማራ ክልል ትናንት የተጀመረው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ዛሬም ቀጥሏል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል ያስጀመረው የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ ዛሬም ቀጥሎ እየተካሄደ ነው። በዚህም ከዛሬ ጀምሮ በሦስት ክላስተሮች ከ4 ሺህ 500 በላይ የሕብረተሰብ ክፍሎች ተወካዮች በቡድን ተከፋፍለው…

አትሌት ደሳለኝ ዳኘው እና የግሌ እሸቱ በ2017 የጅማ ታላቁ ሩጫ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አትሌት ደሳለኝ ዳኘው እና አትሌት የግሌ እሸቱ በ2017 የጅማ ታላቁ ሩጫ ውድድር አሸነፉ። ዛሬ ማለዳ በጅማ ከተማ በተደረገ የወንዶች 15 ኪሎ ሜትር ውድድር አትሌት ደሳለኝ ዳኘው በአንደኛነት ሲያጠናቅቅ፤ ጃፋር ጀማል ሁለተኛ እንዲሁም አብዮት…

በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የማንቹሪያን ደርቢ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ31ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ማንቼስተር ዩናይትድ በሜዳው ኦልድትራፎርድ የከተማ ተቀናቃኙን ማንቼስተር ሲቲን ምሽት 12 ሰዓት ከ 30 ላይ ያስተናግዳል። በውድድር ዓመቱ ወጥ ብቃት ማሳየት የተሳነው እና በ37 ነጥብ 13ኛ ደረጃ…

አትሌት ድርቤ ወልተጂ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጃማይካ እየተካሄደ በሚገኘው ግራንድ ስላም ትራክ ውድድር አትሌት ድርቤ ወልተጂ በሴቶች 1 ሺህ 500 ሜትር አሸንፋለች። አትሌት ድርቤ ርቀቱን 4:04.51 በሆነ ጊዜ በማጠናቀቅ ቀዳሚ ሆናለች። አትሌቷ በ800 ሜትር 2ኛ የወጣችበት ውጤት…

የሌተናል ጄኔራል ጃገማ ኬሎ ጋሻዎችና ጦሮች ለቅርስ ባለስልጣን ተበረከቱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሌተናል ጄኔራል ጃገማ ኬሎ ሁለት ጋሻዎችና አምስት ጦሮች ለኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን ተበረከቱ፡፡ ጋሻዎቹና ጦሮቹ ታላቅ የትግል ዓርበኛ የነበሩት ጃካማ ኬሎ ግለ ታሪካቸው እንዲጻፍና እንዲታተም ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱት ፒተር ሹልዝ ከ16…

4ኛው የኢትዮ-ኡጋንዳ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 4ኛው የኢትዮ-ኡጋንዳ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ የሁለቱን ሀገራት የሁለትዮሽ ትብብር ለማጠናከርና በተለያዩ ዘርፎች ስምምነቶችን ለመፈፀም ያለመ ነው ተብሏል። የውጭ…

የብዝኃ-ዘርፍ ሪፎርሙ አረሙን ከስንዴው እየለየ ነው- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የጀመረችው ብዝኃ-ዘርፍ ሪፎርም አረሙን ከስንዴው እየለየ በአስደናቂ የስኬት መንገድ በመፈጸም ላይ ይገኛል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ የሀገራዊ ለውጡን ሰባተኛ ዓመት ስኬታማ ጉዟችንን እያከበርን ባለንበት…

የኢትዮጵያ አየር ኃይል የሀገር ህልውናን በጀግንነቱ ማጽናቱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል ተልዕኮውን በአስተማማኝ መወጣቱን እና የሀገር ህልውናንም በጀግንነቱ ማጽናቱን አስታወቀ፡፡፡ የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ በአቪዬሽን ሙያ ተቋሙን ለማገልገል ወደ አየር ኃይል አካዳሚ ለስልጠና…