Fana: At a Speed of Life!

አቶ ደስታ ሌዳሞ የሐዋሳ ከተማ ተወዳዳሪነት ተጠናክሮ መቀጠሉን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በከፍተኛ የኢንቨስትመንት እንቅስቀሴ ውስጥ የምትገኘው ሐዋሳ ከተማ ተወዳዳሪነት ተጠናክሮ ቀጥሏል ሲሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በሐዋሳ ከተማ እየተገነቡ ያሉ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል።…

ባሕር ኃይል የተጀመሩ ውጤታማ ተግባራትን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ባሕር ኃይል ክፍሉን በሚፈለገው ልክ ለማጠናከር እና ለሠራዊቱ ተጨማሪ ዐቅም ለመሆን እያከናወናቸው ያሉ ተግባራትን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡ ተቋሙ አሁን ላይ የሰለጠነ የሰው ኃይል ልማት ሥራ፣ ዐቅም ግንባታ እና መሠረተ-ልማት…

114 ተጨማሪ ከተሞች የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ አድቫንስድ ኔትወርክ ተጠቃሚ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በባሌ ዞን፣ አርሲ ዞን፣ ምስራቅ ባሌ ዞን፣ ምዕራብ አርሲ ዞን እና ምስራቅ ሸዋ ዞን በሚገኙ 114 ተጨማሪ ከተሞች የላቀ ፍጥነት ያለው የ4ጂ ኤል.ቲ.ኢ አድቫንስድ ሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት ተጠቃሚ አደረገ፡፡ ተቋሙ ሲያከናውን…

ኢትዮጵያ ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ የብየዳ ጉባዔን ታስተናግዳለች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሚያዝያ 6 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ለሦስት ቀናት ሦስተኛው የአፍሪካ ብየዳ ጉባዔና ዓለም አቀፍ ኮንፈረስ በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡ በቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢኒስቲትዩት የዓለም አቀፍ ቴክኖሎጂ ማምረትና ብየዳ ልኅቀት ማዕከል ዋና ሥራ አስፈጻሚ…

የግብርና መሠረታዊ ምርት 45 በመቶ ከእንስሳት ሀብት ዘርፍ እየመነጨ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በእንስሳት ሀብት በቀዳሚነት ከሚጠቀሱት ሀገራት ውስጥ እንደምትገኝ እና ዘርፉም ከአጠቃላይ ግብርና መስክ 45 በመቶ እያበረከተ መሆኑን የእንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የሕዝብ ቁጥር መጨመር፣ የከተሞች መስፋፋት፣ የወተትና ወተት…

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ለአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች ፕሬዚዳንት እና ም/ፕሬዚዳንት አቀባበል አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለአፍሪካ ቀዳማዊ እመቤቶች ፕሬዚዳንት እና ምክትል ፕሬዚዳንት የእንኳን ደህና መጣቹህ አቀባበል አደረጉ፡፡ ቀዳማዊ እመቤት ዝናሽ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፤ የሴራሊዮን ቀዳማዊት እመቤት ፋቲማ ማዳ…

ኢትዮጵያ በደኅንነትና በወታደራዊ ቴክኖሎጂ ያሳየችው እመርታ ለአፍሪካውያን ተምሳሌት ነው- የናይጄሪያ ልዑክ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በናይጄሪያ የመከላከያ መረጃ ዋና ኃላፊ ፓርከር አንዳያዳይ የተመራ ወታደራዊ ልዑክ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎትን ጎብኝቷል፡፡ ልዑኩ በተጨማሪም በቅርቡ የተመረቀውን የስካይ ዊን ኤሮናቲክስ ኢንዱስትሪን ተመልክቷል፡፡ በዚሁ ወቅትም…

የኮሪደር ልማቱ ሠርቶ የመኖር ባህልን እያጠናከረ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮሪደር ልማት ሥራው የሥራ ዕድል ከመፍጠር ባለፈ ሠርቶ የመኖር ባህልን እያጠናከረ መሆኑን የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት፤ “ሠርቶ ጥሮ ግሮ ለሚኖር” ያላቸውን…

በኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር መስመር የሚያጋጥም ችግር የብልጽግና ጉዞን ያስተጓጉላል- ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር መስመር ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮች ሀገራችን የጀመረችውን የብልጽግና ጉዞ ያስተጓጉላሉ ሲሉ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ተናገሩ። ሚኒስትሩን ጨምሮ የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ዋና ሥራ አስፈፃሚ ታከለ ኡማ…

በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው ባንክ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰመር ካምፕ እና በክኅሎት ኢትዮጵያ መርሐ-ግብር የተሠሩ የፈጠራ ውጤቶች የክኅሎት ባንክ ተከፍቷል። ባንኩን የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል መርቀው መክፈታቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡ በክኅሎት ባንኩ የሚገኙት የፈጠራ ውጤቶች ባለፈው…