Fana: At a Speed of Life!

የኮሪደር ልማቱ ሠርቶ የመኖር ባህልን እያጠናከረ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮሪደር ልማት ሥራው የሥራ ዕድል ከመፍጠር ባለፈ ሠርቶ የመኖር ባህልን እያጠናከረ መሆኑን የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት፤ “ሠርቶ ጥሮ ግሮ ለሚኖር” ያላቸውን…

በኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር መስመር የሚያጋጥም ችግር የብልጽግና ጉዞን ያስተጓጉላል- ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር መስመር ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮች ሀገራችን የጀመረችውን የብልጽግና ጉዞ ያስተጓጉላሉ ሲሉ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ተናገሩ። ሚኒስትሩን ጨምሮ የኢትዮ-ጅቡቲ ባቡር ዋና ሥራ አስፈፃሚ ታከለ ኡማ…

በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው ባንክ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰመር ካምፕ እና በክኅሎት ኢትዮጵያ መርሐ-ግብር የተሠሩ የፈጠራ ውጤቶች የክኅሎት ባንክ ተከፍቷል። ባንኩን የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል መርቀው መክፈታቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡ በክኅሎት ባንኩ የሚገኙት የፈጠራ ውጤቶች ባለፈው…

የአማራ ክልል የወረዳ ማኅበረሰብ ተወካዮች የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የአማራ ክልል የወረዳ ማኅበረሰብ ተወካዮች የአጀንዳ ማሰባሰብ ምዕራፍ በስኬት መጠናቀቁን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ከመጋቢት 27 ቀን 2017 ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ ሲያካሂድ የቆየው የመጀመሪያው ምዕራፍ የአጀንዳ ማሰባሰብ…

በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ባርሴሎና ከቦርሲያ ዶርትሙንድ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ቀጥለው ሲደረጉ ባርሴሎና ከቦርሲያ ዶርትሙንድ እንዲሁም ፒኤስጂ ከአስቶንቪላ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ። የካታላኑ ክለብ ባርሴሎና ምሽት 4 ሠዓት ላይ በሜዳው የጀርመኑን ክለብ ቦርሲያ…

ምክር ቤቱ የሚዲያ ባለሙያዎችን መመዝገብም ሆነ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ መስጠት አይችልም ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት ጋዜጠኞችን ወይም የሚዲያ ባለሙያዎችን የመመዝገብም ሆነ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የመስጠት ተግባርም ሆነ ኃላፊነት እንደሌለው የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን አስገነዘበ፡፡ ባለስልጣኑ ባወጣው መግለጫ፤…

ተጠባቂው የአርሰናል እና ሪያል ማድሪድ ፍልሚያ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ የመጀሪያ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት መደረግ ሲጀምሩ አርሰናል በኤምሬትስ ስታዲየም ምሽት 4 ሠዓት ላይ ሪያል ማድሪድን ያስተናግዳል፡፡ በጥሎ ማለፉ ጨዋታ አርሰናል ፒኤስቪን፤ ሪያል ማድሪድ ደግሞ አትሌቲኮ…

የኅብረት ሥራ ማኅበርን ስንዴ ባልተገባ ዋጋ ሽጠዋል የተባሉ አመራሮች በጽኑ እስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአምቦ የገበሬ ኅብረት ሥራ ማኅበር የስንዴ ምርትን ባልተገባ ዋጋ በመሸጥ ከ4 ሚሊየን ብር በላይ አሳጥተዋል የተባሉ የማኅበሩ አመራሮች በጽኑ እስራት ተቀጡ፡፡ በኦሮሚያ ክልል የምዕራብ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት፤ ጥፋተኛ የተባሉ…

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የአማራ ክልል የማህበረሰብ ወኪሎች ምርጫ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከመጋቢት 27 ጀምሮ በአማራ ክልል ከ10 የህብረተሰብ ተወካዮች አጀንዳ እያሰባሰበ ይገኛል። ሰሞኑን በአጀንዳዎቻቸው ላይ ሲመክሩ የነበሩት 4 ሺ ህ 500 የህብረተሰብ ወኪሎች አጀንዳ የማሰባሰብ የምክክር ምዕራፍ…

የሐይማኖት አባቶች በንግግራቸው ሁሉ ሰላምን መስበክ እንደሚጠበቅባቸው ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሐይማኖት ተቋማት እና አባቶች በፀሎታቸውም ሆነ በንግግራቸው ስለ ሰላም መስበክ ዋነኛ ተግባራቸው ሊሆን እንደሚገባ የኦሮሚያ ክልል የሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ አስገነዘበ፡፡ ጉባዔው ያዘጋጀው የሰላም ኮንፈረንስ፤ “ሐይማኖቶች ለሠላም፣ ለመከባበር፣…