Fana: At a Speed of Life!

ዩኔስኮ ቅርሶችን ጠብቆ ለማቆየት የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚያጠናክር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የኢትዮጵያን ዓለም አቀፍ ቅርሶች ጠብቆ ለማቆየት የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚያጠናክር አስታውቋል፡፡ የዩኔስኮ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽንና የኢትዮጵያ ተወካይ ሪታ ቢሶናውት…

የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ምቹ የትምህርት ምህዳር መፍጠር ይገባል – ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ምቹ የትምህርት ምህዳር መፍጠር ወሳኝ ነው ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አለሚቱ ኡሞድ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሯ በቆላማ አካባቢዎች የኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት በጆር ወረዳ የተገነባውን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት…

ከንቲባ አዳነች የዒድ አል ፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ 1 ሺህ 446ኛውን የዒድ አል ፈጥር በዓል ምክንያት በማድረግ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ወገኖች ማዕድ አጋርተዋል። ከንቲባ አዳነች በቦሌ ክ/ከተማ ተስፋ ብርሃን ቁጥር 2 የምገባ ማዕከል በመገኘት…

1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በድምቀት ተከብሮ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በመላው ኢትዮጵያ በድምቀት ተከብሮ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል። ፌደራል ፖሊስ በዓሉ በሰላም ተከብሮ እንዲጠናቀቅ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱት ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ፣ ለእስልምና…

የዒድ አል ፈጥር በዓል በጅግጅጋ ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በጅግጅጋ ከተማ በድምቀት ተከብሯል፡፡ በዓሉ በዒድ ሶላት እና በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ነው በድምቀት የተከበረው፡፡ በአከባበር ሥነ ሥርዓቱ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድን…

የዒድ አል ፈጥር በዓል በጋምቤላ ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በጋምቤላ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች ተከብሯል። የእስልምና እምነት ተከታዮች በዓሉን በጋምቤላ ስታዲየም በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች አክብረዋል።