Fana: At a Speed of Life!

የዒድ አል ፈጥር በዓል በጅማ ከተማ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በጅማ ከተማ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ተከብሯል። በዓሉ የዒድ ሶላትን ጨምሮ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ነው በድምቀት የተከበረው። በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ በጅማና አከባቢዋ የሚገኙ…

ሙስሊሙ ማህበረሰብ ዘላቂ ሰላምና ብልፅግናን ዕውን ለማድረግ ተሳትፎውን ሊያጠናክር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሙስሊሙ ማህበረሰብ ዘላቂ ሰላምና ብልፅግናን ዕውን ለማድረግ በሚከናወኑ ተግባራት ተሳትፎውን አጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ሀርቢ ቡህ ገለጹ። 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በድሬዳዋ ከተማ…

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ለ1 ሺህ 446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል አደረሳችሁ ብለዋል።

የዒድ አልፈጥር በዓል በአዲስ አበባ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በአዲስ አበባ ስታዲየም በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ተከብሯል። በዓሉ የዒድ ሰላትን ጨምሮ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ነው እየተከበረው። በቅድስት አባተ

የዒድ አልፈጥር በዓል ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ተከብሯል። የዒድ አልፈጥር በዓል በመላው ኢትዮጵያ በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች ነው የተከበረው። በዓሉ በተለያዩ ከተሞች በድምቀት…

ለተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ተግባር ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን በዝቋላ፣ ደሃና እና ሌሎች ወረዳዎች ለተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ተግባር ትልቅ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ…

አምባሳደር ደሊል ከድር የሹመት ደብዳቤያቸውን ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ አፍሪካ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ልዩ መልዕክተኛ እና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ደሊል ከድር ለደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሳ የሹመት ደብዳቤያቸውን አቅርበዋል። አምባሳደሩ በወቅቱ፤ በኢትዮጵያ እና በደቡብ አፍሪካ መካከል ያለውን…