ሙስሊሙ ማህበረሰብ ዘላቂ ሰላምና ብልፅግናን ዕውን ለማድረግ ተሳትፎውን ሊያጠናክር እንደሚገባ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሙስሊሙ ማህበረሰብ ዘላቂ ሰላምና ብልፅግናን ዕውን ለማድረግ በሚከናወኑ ተግባራት ተሳትፎውን አጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ሀርቢ ቡህ ገለጹ።
1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በድሬዳዋ ከተማ…