የሀገር ውስጥ ዜና ኮፕ 30 የተገቡ ቃሎች ወደ ተግባር የሚቀየሩበት እንዲሆን ጥሪ ቀረበ Yonas Getnet Mar 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብራዚል የሚካሄደው 30ኛው የተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ የተገቡ ቃሎች ወደ ተግባር የሚቀየሩበት ሊሆን እንደሚገባ የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ። የ2025 የፒተርስበርግ የአየር ንብረት ለውጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በ10ኛው የብሪክስ ውጭ ጉዳይ ፖሊሲ እቅድ ውይይት ላይ ተሳተፈች Yonas Getnet Mar 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በብራዚል እየተካሄደ በሚገኘው 10ኛው የብሪክስ ውጭ ጉዳይ ፖሊስ እቅድ ውይይት ላይ ተሳትፋለች፡፡ በመድረኩ ኢትዮጵያን ጨምሮ የብሪክስ አባል ሀገራት ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ተሳትፈዋል፡፡ በውይይቱ የአባል…
የሀገር ውስጥ ዜና በወልቂጤ ከተማ የኢፍጣር መርሐ ግብር ተካሄደ Yonas Getnet Mar 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወልቂጤ ከተማ የረመዳን ጾምን ምክንያት በማድረግ የኢፍጣር መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እና በብልጽግና ፓርቲ የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጋምቤላ ክልል ም/ቤት የዋና አፈ-ጉባዔ ሹመትንና ረቂቅ አዋጆችን አጸደቀ Yonas Getnet Mar 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ ባለው መደበኛ ጉባዔ የዋና አፈ-ጉባዔ ሹመትንና የተለያዩ ረቂቅ አዋጆችን አጽድቋል፡፡ ጉባዔው ወ/ሮ መሰረት ማቲዎስን የክልሉ ም/ቤት ዋና አፈ-ጉባዔ አድርጎ የሾመ ሲሆን÷ተሿሚዋ የተጣለባቸውን ሕዝባዊ ሃላፊነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ፓኪስታን የፓርላማ ዲፕሎማሲ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ Yonas Getnet Mar 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን የፓርላማ ዲፕሎማሲ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማምተዋል። በፓኪስታን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር እና ልዩ መልዕክተኛ ጀማል በከር (ዶ/ር) ከፓኪስታን የሴኔት ሊቀመንበር ሲዬድ ዩሱፍ ራዛ ጊላኒ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ገዢ ትርክት የልማት ተነሳሽነት፣ የአብሮነት እና የወንድማማችነት ትስስር ይፈጥራል – ዲያቆን ዳንኤል ክብረት Yonas Getnet Mar 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አሰባሳቢ ትርክት የሰዎችን አብሮነት፣ የማንነት እሴት እንዲጎለብት ያግዛል ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ዘርፍ አማካሪ ሚኒስትር ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ገልጸዋል። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል "ውጤታማ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ለገዢ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ዘርፍ የፖሊስ ኮሚሽነሮች መደበኛ ጉበዔ ተጀመረ Yonas Getnet Mar 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል፣ የክልል እና የሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ዘርፍ የፖሊስ ኮሚሽነሮች መደበኛ ጉበዔ ተጀምሯል። በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ወቅት የፌዴራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል ዘላለም መንግሥቴ በሪፎሙ በወንጀል መከላከልም…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን ብልጽግና ዕውን ለማድረግ ያሉንን ሃብቶች በሚገባ መጠቀምና ማልማት ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Yonas Getnet Mar 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ብልጽግና ዕውን ለማድረግ ያሉንን ሃብቶች በሚገባ መጠቀምና ማልማት ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በአፋር ክልል የግብርና እና የኢንዱስትሪ አቅሞችን የሚያሳዩ ቁልፍ…
ስፓርት ኢትዮጵያ በዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች Yonas Getnet Mar 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቻይና ናንጂንግ እየተካሄደ ባለው 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች የ3000 ሜትር ፍጻሜ በአትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ አማካኝነት የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች። ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊት አትሌት ብርቄ ኃየሎም አምስተኛ ወጥታለች። ከቀኑ 8…
የሀገር ውስጥ ዜና ውጊያን በመሳሪያ ቴክኖሎጂና በውሰን የሰው ኃይል የመጨረስ አቅም ተገንብቷል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Yonas Getnet Mar 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አየር ኃይል፣ ሳይበርና ሜካናይዝድን በማዘመን ውጊያን በመሳሪያ ቴክኖሎጂ እና በውስን የሰው ኃይል የመጨረስ አቅም ተገንብቷል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ። የሜካናይዝድ ዕዝ ያሰለጠናቸውን…