Fana: At a Speed of Life!

የፌደራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ዘርፍ የፖሊስ ኮሚሽነሮች መደበኛ ጉበዔ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል፣ የክልል እና የሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ዘርፍ የፖሊስ ኮሚሽነሮች መደበኛ ጉበዔ ተጀምሯል። በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ወቅት የፌዴራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል ዘላለም መንግሥቴ በሪፎሙ በወንጀል መከላከልም…

የኢትዮጵያን ብልጽግና ዕውን ለማድረግ ያሉንን ሃብቶች በሚገባ መጠቀምና ማልማት ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ብልጽግና ዕውን ለማድረግ ያሉንን ሃብቶች በሚገባ መጠቀምና ማልማት ይገባል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በአፋር ክልል የግብርና እና የኢንዱስትሪ አቅሞችን የሚያሳዩ ቁልፍ…

ኢትዮጵያ በዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቻይና ናንጂንግ እየተካሄደ ባለው 20ኛው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች የ3000 ሜትር ፍጻሜ በአትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ አማካኝነት የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች። ሌላኛዋ ኢትዮጵያዊት አትሌት ብርቄ ኃየሎም አምስተኛ ወጥታለች። ከቀኑ 8…

ውጊያን በመሳሪያ ቴክኖሎጂና በውሰን የሰው ኃይል የመጨረስ አቅም ተገንብቷል – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አየር ኃይል፣ ሳይበርና ሜካናይዝድን በማዘመን ውጊያን በመሳሪያ ቴክኖሎጂ እና በውስን የሰው ኃይል የመጨረስ አቅም ተገንብቷል ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ። የሜካናይዝድ ዕዝ ያሰለጠናቸውን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የአፋር ክልል የግብርና እና የኢንዱስትሪ አቅሞችን የሚያሳዩ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በአፋር የግብርና እና የኢንዱስትሪ አቅሞች የሚያሳዩ ቁልፍ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል። ጉብኝታቸው ከስድስት ወራት በፊት ምርት የጀመረውንና 15 ቶን በሰዓት…

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚጠበቁባቸው የፍጻሜ ውድድሮች ዛሬ ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቻይና ናንጂንግ እየተካሄደ በሚገኘው 20ኛው የዓለም የቤት ውስጥ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሚጠበቁባቸው ሁለት የፍጻሜ ውድድሮች ዛሬ ይካሄዳሉ። በዚህ መሰረትም ከቀኑ 8 ሰዓት ከ15 ላይ በሴቶች 3 ሺህ ሜትር የፍጻሜ ውድድር…

ኢትዮጵያና ፊንላንድ በውሃው ዘርፍ በሚያደርጉት ትብብር ላይ ያተኮረ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) በፊንላንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ፣ የመካለኛው ምስራቅና የላቲን ጉዳዮች ምክትል ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ሄሌና ኤራክሲነን ጋር ተወያይተዋል። ሚኒስትሩ በውይይቱ ወቅት÷ የፊንላንድ…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢፍጣር መርሐ ግብር አካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለእስልምና እምነት ተከታዮች በአድዋ ድል መታሰቢያ ውስጥ የኢፍጣር መርሐ ግብር አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት አፈጉባኤ…

ፌስቲቫሉ ሀገር በቀል እሴቶችን በማስተዋወቅ በቀጣናው ሀገራት አንድነትን የሚያጠናክር ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ የጥበባትና ባሕል ፌስቲቫል ሀገር በቀል እሴቶችን በማስተዋወቅ በቀጣናው ሀገራት መካከል ትብብርንና አንድነትን የሚያጠናክር መሆኑን የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ገልጸዋል። 2ኛው የምሥራቅ አፍሪካ የጥበባትና ባሕል…

ብዝኃነት ለአፍሪካ መልኳም ታሪኳም ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብዝኃነት ለአፍሪካ መልኳም ታሪኳም ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ "ጥበብና ባህል ለቀጣናዊ ትብብር” በሚል መሪ ሐሳብ የሚካሄደውን ሁለተኛውን የምስራቅ አፍሪካ የጥበባትና ባህል…