የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢፍጣር መርሐ ግብር አካሄደ Yonas Getnet Mar 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለእስልምና እምነት ተከታዮች በአድዋ ድል መታሰቢያ ውስጥ የኢፍጣር መርሐ ግብር አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት አፈጉባኤ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፌስቲቫሉ ሀገር በቀል እሴቶችን በማስተዋወቅ በቀጣናው ሀገራት አንድነትን የሚያጠናክር ነው ተባለ Yonas Getnet Mar 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ የጥበባትና ባሕል ፌስቲቫል ሀገር በቀል እሴቶችን በማስተዋወቅ በቀጣናው ሀገራት መካከል ትብብርንና አንድነትን የሚያጠናክር መሆኑን የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ገልጸዋል። 2ኛው የምሥራቅ አፍሪካ የጥበባትና ባሕል…
የሀገር ውስጥ ዜና ብዝኃነት ለአፍሪካ መልኳም ታሪኳም ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ Yonas Getnet Mar 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብዝኃነት ለአፍሪካ መልኳም ታሪኳም ነው ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ "ጥበብና ባህል ለቀጣናዊ ትብብር” በሚል መሪ ሐሳብ የሚካሄደውን ሁለተኛውን የምስራቅ አፍሪካ የጥበባትና ባህል…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ካነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች መካከል:- Yonas Getnet Mar 20, 2025 0 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ካነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች መካከል:- ባለፉት ስምንት ወራት በዋና ዋና የኢኮኖሚ አመላካቾች ታላላቅ ስኬቶች ተመዝግበዋል፣ በቀጣይ የበጀት ዓመቱ ቀሪ ወራት ይህን ስኬት ማጠናከር ከተቻለ ኢትዮጵያ በተያዘው…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ 27 ሚሊየን ኩንታል ምርት ይጠበቃል Yonas Getnet Mar 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2ኛ ዙር መስኖና በበልግ 103 ሺህ ሄክታር ማሳ በማልማት ወደ 27 ሚሊየን ኩንታል ምርት እንደሚጠበቅ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል አስታወቀ። በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) የተመራ ቡድን በካፋ ዞን ጨና ወረዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ረቂቅ ዐዋጅ ለቋሚ ኮሚቴው ተመራ Yonas Getnet Mar 18, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 20ኛ መደበኛ ስብሰባ የኢትዮጵያ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ረቂቅ ዐዋጅን መርምሮ ለሚመለከተው ቋሚ ኮሚቴ መርቷል። በምክር ቤቱ የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ (ዶ/ር) ረቂቅ ዐዋጁን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ አሕመድ ሺዴ ከዩኒሴፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ Yonas Getnet Mar 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ከተባበሩት መንግሥታት የሕጻናት አድን ድርጅት (ዩኒሴፍ) ምክትል ዋና ዳይሬክተር ኪቲ ቫን ደር ሃይጅደን ጋር በትብብር በሚከናወኑ ተግባራት ላይ ተወያዩ፡፡ በውይይቱ ላይ በኢትዮጵያ የዩኒሴፍ ተወካይ አቡባካር ካምፖም…
የሀገር ውስጥ ዜና የታንዛኒያ የመከላከያ ኃላፊዎች የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደርን ጎበኙ Yonas Getnet Mar 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የታንዛንያ ከፍተኛ የመከላከያ ኃላፊዎች የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደርን ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸውም፤ የተቋሙን የታለንት ልማት ማዕከል፣ በራስ ዐቅም የለሙ የመረጃና ኮሙኒኬሽን እንዲሁም ሌሎች አስቻይ የቴክኖሎጂ ምርትና አገልግሎቶችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሲዳማ ክልል ለምርት ዘመኑ 300 ሺህ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ይቀርባል ተባለ Yonas Getnet Mar 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል ለ2017/18 የምርት ዘመን ጥቅም ላይ የሚውል የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሩ እየቀረበ መሆኑን የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ምክትልና የግብርና ግብአት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ለገሰ ሀንካርሶ እንዳሉት፤…
የሀገር ውስጥ ዜና በሞጆና አዳማ ኢንዱስትሪዎች የሚያጋጥማቸውን የኃይል መቆራረጥ የቀነሰ ሥራ መሰራቱ ተገለጸ Yonas Getnet Mar 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞጆና አዳማ ከተሞች የሚገኙ ኢንዱስትሪዎች የሚያጋጥማቸውን የኃይል መቆራረጥ የቀነሰ የኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማት ሥራ መሰራቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የአዳማ ሪጅን አስታወቀ። በከተሞቹ ለሚገኙ ኢንዱስትሪዎች የሚቀርበውን የኃይል አቅርቦት…