Fana: At a Speed of Life!

በጋምቤላ ክልል ከ28 ሺህ በላይ ተማሪዎች የምገባ አገልግሎት ተጠቃሚ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጋምቤላ ክልል ከ28 ሺህ በላይ ተማሪዎች የትምህር ቤት ምገባ መርሐ ግብር ተጠቃሚ መሆናቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ በቢሮው የተማሪዎች ምገባና ሥርዓተ ምግብ አስተባባሪ አቶ ጃሙስ ጆኝ እንዳሉት÷በ2017 ዓ.ም እየተተገበረ ባለው…

የኢትዮጵያ አየር መንገድም የኢትዮ-እስራኤልን ንግድና ኢንቨስትመንት እያጠናከረ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድም የኢትዮ-እስራኤልን ንግድና ኢንቨስትመንት መጠናከር ከፍተኛ አስተዋፅኦ እያደረገ እንደሚገኝ በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር አብርሃም ንጉሴ (ዶ/ር) ገለጹ። አምባሳደሩ ከአዜአ ጋር ባደረጉት ቆይታ ÷ኢትዮጵያና እስራኤል…

የጁገል ግንብ እድሳት ታሪካዊውን ቅርስ ይበልጥ ውበት አጎናጽፎታል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጁገል ግንብ እድሳት ታሪካዊውን ቅርስ ይበልጥ ውበት እንዲጎናፀፍ አስችሎታል ሲሉ የሐረር ከተማ ነዋሪዎች ገልጸዋል። ነዋሪዎቹ እድሜ ጠገቡ የጁገል ግንብ እድሳት ሳይደረግለት በርካታ ዓመታትን በማስቆጠሩ የቅርሱ ውብ ገፅታ ደብዝዞ ነበር ብለዋል።…

ለውጡ እውን የሆነበት 7ኛ ዓመት የድጋፍ ሰልፍ በአሶሳ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም የተደረገውን ሀገራዊ ለውጥ ተከትሎ የተገኙ ትሩፋቶችን የሚዘክር የድጋፍ ሠልፍ እየተካሄደ ነው። በድጋፍ ሰልፉ "መጋቢት 24 የቀጣዩ አርበኝነት ጅማሮ ማብሰሪያ ነው፣ የጋራ…

የመጋቢት 24 ፍሬዎች በሁሉም የኢትዮጵያ መንደሮች እንዲዳረሱ ተግተን እንሰራለን – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመጋቢት 24 ፍሬዎች በሁሉም የኢትዮጵያ መንደሮች እንዲዳረሱ ተግተን እንሰራለን ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሀገራዊ ለውጡ እውን የሆነበትን 7ኛ ዓመት (መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም)…

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግሥታት ረዳት ዋና ፀሐፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግሥታት ረዳት ዋና ፀሐፊ እና የዲጂታልና ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ልዩ መልዕክተኛ አማንዲፕ ሲንግ ጊል (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም÷ አማንዲፕ ሲንግ ጊል (ዶ/ር)ተባበሩት…

በትግራይ ክልል ለሚገኙ የጤና ተቋማት የ120 አምቡላንሶች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል ለሚገኙ የጤና ተቋማት 120 አምቡላንሶችን ጨምሮ የመድኃኒትና የህክምና መሳሪያዎች ድጋፍ መደረጉን በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የትግራይ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ገለጸ። የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ኃላፊ አቶ ብርሀኑ መኮንን…

ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከአማራ ክልል ባለድርሻ አካላት ተወካዮች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል በሚያካሂደው የአጀንዳ ማሰበሰብ የምክክር ምዕራፍ ላይ ከሚሳተፉ ባለድርሻ አካላት ተወካዮች ጋር ተወያይቷል። በመድረኩ ላይ ስለ ምክክር ምንነት፣ ዓላማ እንዲሁም በአጀንዳ ልየታና ማሰባሰብ ሂደት…

የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ እድገት ለማስቀጠል የትራንስፖርት ዘርፉ ወሳኝ ሚና መጫወት አለበት – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ እድገትና የብልጽግና ጉዞ ለማስቀጠል የትራንስፖርት ዘርፉ አስቻይ የሆነ ወሳኝ ሚና መጫወት እንዳለበት የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገልጸዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ ያለውን…

ዩኔስኮ ቅርሶችን ጠብቆ ለማቆየት የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚያጠናክር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) የኢትዮጵያን ዓለም አቀፍ ቅርሶች ጠብቆ ለማቆየት የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚያጠናክር አስታውቋል፡፡ የዩኔስኮ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽንና የኢትዮጵያ ተወካይ ሪታ ቢሶናውት…