Browsing Category
ቢዝነስ
ኢትዮጵያ እና እስራኤል ትብብራቸውን በይበልጥ ለማሳደግ ያለመ ምክክር አደረጉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) ከእስራኤል የኢነርጂ እና የመሠረተ ልማት ሚኒስትር ኤሊ ኮኸን ጋር በሁለትዮሽ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል፡፡
በዚሁ ወቅትም፤ በኃይል፣ በመሠረተ ልማት፣ በማዕድን እና በኢንቨስትመንት ዘርፎች…
እንጆሪ እና ሳፍሮን ለውጪ ገበያ የሚያቀርብ ኩባንያ ወደ ሥራ ሊገባ መሆኑ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኩባንያው በዘመናዊ መንገድ እንጆሪ እና ለመድኃኒት ግብዓት የሚውል ሳፍሮን የተሰኘ አበባ በማምረት ለውጪ ገበያ ማቅረብ የሚያስችለውን ሥራ በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ ለመጀመር ስምምነት ፈረመ፡፡
የመግባቢያ ስምምነቱን የፈረሙት፤ የኢንዱስትሪ…
939 ሚሊየን ብር ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከየካቲት 21 እስከ 27 ቀን 2017 ዓ.ም ባደረገው ክትትል 939 ሚሊየን ብር ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶቹ በኩል መያዙን አስታወቀ፡፡
ከተያዙት ዕቃዎች መካከልም፤ ማዕድናት፣ አልባሳት፣…
የጃፓን ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት የማድረግ ፍላጎታቸውን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጃፓን የኢትዮጵያ ኤምባሲ በተካሄደው 33ኛው የአፍሪካ፣ እስያና ዓረብ የኢንቨስትመንት ፎረም ላይ የተሳተፉ የጃፓን ባለሀብቶች ለቅድመ ኢንቨስትመንት ጥናት ወደ ኢትዮጵያ እንደሚመጡ ገለጹ፡፡
ባለሀብቶቹ በኢትዮጵያ ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖች ላይ…
ኢትዮ ቴሌኮም የተለያዩ ሽልማቶችን የሚያስገኝ ዕጣ አወጣ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የኤሌክትሪክ መኪናን ጨምሮ ሌሎች ምርቶችን ለደንበኞቹ የሚሸልምበት ዕጣ የማውጣት ሥነ-ሥርዓት አከናወነ።
ኢትዮ ቴሌኮም የተቋቋመበትን 130ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ነው የኤሌክትሪክ መኪናን ጨምሮ በርካታ…
የምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ሴት ነጋዴዎች የንግድ ኤግዚቢሽን በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 6ኛው የምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) ሴት ነጋዴዎች ፌዴሬሽን የንግድ ኤግዚቢሽንና ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴዔታ ያስሚን ወሀብረቢ የንግድ ኤግዚቢሽንና ኮንፈረንሱን…
ኮርፖሬሽኑ የኢትዮጵያ ልዩ ኢኮኖሚ ዞኖችን ፀጋ አስተዋወቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በቶኪዮ እየተካሄደ በሚገኘው 33ኛው የእስያ፣ ዓረብ እና አፍሪካ የኢንቨስትመንት ፎረም ላይ የኢትዮጵያ ልዩ ኢኮኖሚ ዞኖችን ፀጋ አስተዋወቀ፡፡
የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሰሐ ይታገሱ (ዶ/ር) መንግሥት…
የመጋቢት ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት እንደሚቀጥል ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመጋቢት ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት እንዲቀጥል በመንግሥት መወሰኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የነዳጅ ማደያዎችና ኩባንያዎች በነዳጅ ውጤቶች ግብይት አዋጅ እና መመሪያ መሠረት መንግስታዊ ውሳኔውን…
የባንኩ አጠቃላይ ተቀማጭ ገንዘብ 1 ነጥብ 54 ትሪሊየን ብር ደረሰ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጠቃላይ ተቀማጭ ገንዘብ 1 ነጥብ 54 ትሪሊየን ብር መድረሱ ተገለጸ፡፡
የባንኩ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የሥራ ኃላፊዎች ጋር የበጀት ዓመቱን የመጀመሪያ አጋማሽ ሥራ አፈጻጸም ገምግመዋል፡፡…
ከ300 በላይ ኩባንያዎች የተሳተፉበት የኢትዮ-ቻይና ቢዝነስ ፎረም በቤጂንግ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቻይና የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከኢትዮ-ቻይና የወዳጅነትና ትብብር ኮሚቴ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የቢዝነስ ፎረም በዛሬው ዕለት በቤጂንግ ተካሂዷል።
በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው፤ የሁለቱን ሀገራት ሁሉን አቀፍ ግንኙነት…