Browsing Category
ቢዝነስ
የምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪካ ሴት ነጋዴዎች የንግድ ኤግዚቢሽን በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 6ኛው የምሥራቅና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) ሴት ነጋዴዎች ፌዴሬሽን የንግድ ኤግዚቢሽንና ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ ተገለጸ፡፡
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴዔታ ያስሚን ወሀብረቢ የንግድ ኤግዚቢሽንና ኮንፈረንሱን…
ኮርፖሬሽኑ የኢትዮጵያ ልዩ ኢኮኖሚ ዞኖችን ፀጋ አስተዋወቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በቶኪዮ እየተካሄደ በሚገኘው 33ኛው የእስያ፣ ዓረብ እና አፍሪካ የኢንቨስትመንት ፎረም ላይ የኢትዮጵያ ልዩ ኢኮኖሚ ዞኖችን ፀጋ አስተዋወቀ፡፡
የኮርፖሬሽኑ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሰሐ ይታገሱ (ዶ/ር) መንግሥት…
የመጋቢት ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት እንደሚቀጥል ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመጋቢት ወር የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በነበረበት እንዲቀጥል በመንግሥት መወሰኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የነዳጅ ማደያዎችና ኩባንያዎች በነዳጅ ውጤቶች ግብይት አዋጅ እና መመሪያ መሠረት መንግስታዊ ውሳኔውን…
የባንኩ አጠቃላይ ተቀማጭ ገንዘብ 1 ነጥብ 54 ትሪሊየን ብር ደረሰ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጠቃላይ ተቀማጭ ገንዘብ 1 ነጥብ 54 ትሪሊየን ብር መድረሱ ተገለጸ፡፡
የባንኩ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ የሥራ ኃላፊዎች ጋር የበጀት ዓመቱን የመጀመሪያ አጋማሽ ሥራ አፈጻጸም ገምግመዋል፡፡…
ከ300 በላይ ኩባንያዎች የተሳተፉበት የኢትዮ-ቻይና ቢዝነስ ፎረም በቤጂንግ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቻይና የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከኢትዮ-ቻይና የወዳጅነትና ትብብር ኮሚቴ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የቢዝነስ ፎረም በዛሬው ዕለት በቤጂንግ ተካሂዷል።
በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው፤ የሁለቱን ሀገራት ሁሉን አቀፍ ግንኙነት…
ኢትዮጵያና ቻይና የኢንቨስትመንት ትብብራቸውን እንደሚያጠናክሩ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ- ቻይና የ2025 የኢኮኖሚ እና ንግድ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
በፎረሙ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር) እንዳሉት፥ ኢትዮጵያ ለንግድና ኢንቨስትመንት የተመቸ እምቅ አቅም አላት፡፡
ሀገር…
በ150 ሚሊየን ብር የተገነባው የዘይት ፋብሪካ ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ከተማ በ150 ሚሊየን ብር የተገነባው የዘይት ፋብሪካ ተመርቋል፡፡
የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አሻድሊ ሀሰን በዚሁ ወቅት፤ በክልሉ በተለይም ለዘይት ፋብሪካ ግብዓት የሚሆኑ ምርቶች በስፋት እንደሚመረቱ ጠቅሰዋል፡፡…
አርዓያ መሆን የቻለው ብርቱ…
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሥራ ብርታት እና በስኬቱ ለበርካቶች ምሳሌ መሆን የቻለው ባለታሪካችን ብዙዐየሁ ሙሉጌታ (ኢ/ር) ይባላል።
ባለታሪካችን ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በፊዚክስ የመጀመሪያ ዲግሪውን እንዲሁም ከጅማ ዩኒቨርሲቲ በሰስቴነብል ኢነርጂ ኢንጂነሪንግ…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ “የአፍሪካ ምርጥ የካርጎ አገልግሎት አየር መንገድ” ዕውቅና ተቀዳጀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ካርጎና ሎጂስቲክስ አገልግሎት በኬኒያ በተካሄደው የ2025 የአየር ዕቃ ጭነት አገልግሎት ልሕቀት ሽልማት መርሐ-ግብር “የአፍሪካ ምርጥ የካርጎ አገልግሎት አየር መንገድ” በመባል ዕውቅና ተቀዳጀ።
በተጨማሪም “የአፍሪካ…
ኢትዮጵያና ሩሲያ በኢንቨስትመንት ዘርፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘለቀ ተመስገን (ዶ/ር) በሩሲያ ኢኮኖሚ ሚኒስትር ማክሲም ራሽቲኒኮቭ ከተመራ ከፍተኛ ልዑክ ጋር ተወያይተዋል።
ኮሚሽነር ዘለቀ በዚህ ወቅት፥ የግሉን ዘርፍ ለማሳደግና ምቹ የኢንቨስትመንት ከባቢ ለመፍጠር…