Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

ኮርፖሬሽኑ ከ1 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ አገኘሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ባለፉት ሥድስት ወራት ከ1 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ ገቢው የተገኘው ከማምረቻ ሼዶች ኪራይ፣ ከለማ መሬት ሊዝ ኪራይ፣ ከአፓርትመንቶች እና ሕንጻዎች ኪራይ እና በአንድ ማዕከል…

ከአማራ ክልል ከቀረቡ ማዕድናት ከ6 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር በላይ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአማራ ክልል ለውጭ ገበያ ከቀረበ ጥሬና የተዋበ ኦፓል እንዲሁም ለብሔራዊ ባንክ ከቀረበ ወርቅ ከ6 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ እንደተገኘ የክልሉ ማዕድን ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ባለፉት ሥድስት ወራት 10 ሺህ 739 ነጥብ 695 ኪሎ…

ከኢኮኖሚ ዞኖችና ድሬዳዋ ነጻ ንግድ ቀጣና ወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች ከ55 ሚሊየን ዶላር በላይ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን በሚያስተዳድራቸው ልዩ የኢኮኖሚ ዞኖችና የድሬዳዋ ነጻ ንግድ ቀጣና ውስጥ ባለፉት 6 ወራት ወደ ውጭ ከተላኩ ምርቶች ከ55 ሚሊየን ዶላር በላይ መገኘቱን ተገለጸ፡፡ የኮርፖሬሽኑ በተጠናቀቀው ግማሽ የበጀት ዓመት…

ክልሉ ከማዕድን ዘርፍ ከ58 ሚሊየን ብር በላይ አገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሥድስት ወራት ከ25 ቶን በላይ የጌጣጌጥ ማዕድናትን ለገበያ በማቅረብ ከ58 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መገኘቱን የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ውኃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ ቢሮ አስታወቀ፡፡ በተጨማሪም 77 ሺህ 333 ቶን የድንጋይ ከሰልና ዶሎማይት…

በኦሮሚያ ክልል 94 ቢሊየን ብር ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 6 ወራት 94 ቢሊየን ብር ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ረመዳን ዋሪዮ ለፋና ዲጂታል እንደገለጹት÷በክልሉ በ2017 በጀት ዓመት 200 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ…

ቪፓር የተሰኘ ተሽከርካሪ አምራች ኩባንያ በኢትዮጵያ መሠማራት እንደሚፈልግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕንዱ ቪፓር የተሰኘ ተሽከርካሪ አምራች ኩባንያ በኢትዮጵያ መሠማራት እንደሚፈልግ አስታውቋል፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር ዴዔታ ሀሰን መሀመድ ከኩባንያው ተወካዮች ጋር ኢትዮጵያ ውስጥ ኢንቨስት ማድረግ በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል፡፡ በዚሁ…

ኢትዮጵያና ፓኪስታን በንግድ ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን በወጪና ገቢ ንግድ ዘርፍ በትብብር ለመስራት መስማማታቸውን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷ በፓኪስታን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ሀገራት ዋና ኃላፊ…

ከወርቅ ወጪ ንግድ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሥድስት ወራት ከወርቅ ወጪ ንግድ 1 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የንግድና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያ ባላት የተለያየ መልክዓ ምድር እና ምቹ የአየር ንብረት ብዝሃ-ምርቶችን አምርታ ለዓለም…

ዓለም ትሪሊየነሮችን በማፍራት መንገድ ላይ …

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም በ10 ዓመት ውስጥ ትሪሊየነሮችን ልታፈራ መንገድ ላይ መሆኗን ኦክስፋም በሪፖርቱ አስታውቋል፡፡ የዓለም ቱጃሮች የሃብታቸው መጠን በፍጥነት እያደገ ሲሆን፤ ከእነዚህ መካከል አንዱ የሆነው የቴስላ እና ስፔስኤክስ ባለቤት ኤለን መስክ በአሁኑ…

ቢትኮይን በታሪኩ ከፍተኛ ጭማሪ አሳየ

አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ቢትኮይን የተባለው ክሪፕቶከረንሲ በታሪኩ ከ109 ሺህ ዶላር በላይ በመድረስ ከፍተኛ ዋጋ ማስመዝገቡ ተገለጸ። እንደ ቢትኮይን ያሉ ያልተማከሉ የዲጂታል ገንዘብ አማራጭን የሚደግፉት ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዛሬ በዓለ ሲመታቸውን…