Browsing Category
ቢዝነስ
ዓለም ትሪሊየነሮችን በማፍራት መንገድ ላይ …
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም በ10 ዓመት ውስጥ ትሪሊየነሮችን ልታፈራ መንገድ ላይ መሆኗን ኦክስፋም በሪፖርቱ አስታውቋል፡፡
የዓለም ቱጃሮች የሃብታቸው መጠን በፍጥነት እያደገ ሲሆን፤ ከእነዚህ መካከል አንዱ የሆነው የቴስላ እና ስፔስኤክስ ባለቤት ኤለን መስክ በአሁኑ…
ቢትኮይን በታሪኩ ከፍተኛ ጭማሪ አሳየ
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ቢትኮይን የተባለው ክሪፕቶከረንሲ በታሪኩ ከ109 ሺህ ዶላር በላይ በመድረስ ከፍተኛ ዋጋ ማስመዝገቡ ተገለጸ።
እንደ ቢትኮይን ያሉ ያልተማከሉ የዲጂታል ገንዘብ አማራጭን የሚደግፉት ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዛሬ በዓለ ሲመታቸውን…
ለውጭ ገበያ ከቀረበ ቡና ከ908 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በያዝነው የበጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ ለውጭ ገበያ ከቀረበ የቡና ምርት 908 ነጥብ 47 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡
ገቢው የተገኘው ለውጭ ገበያ ከተላከ 204 ሺህ 206 ነጥብ 63 ቶን የቡና ምርት መሆኑን…
በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከ180 ሺህ ኩንታል በላይ በርበሬ ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በ2016/17 የምርት ዘመን እስካሁን ከ180 ሺህ ኩንታል በላይ የበርበሬ ምርት መሰብሰቡን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል፡፡
በቢሮው የቡናና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ሃላፊ አቶ ተፈራ ዘርፉ እንዳሉት÷ በበጀት ዓመቱ…
ወደ ውጭ ከተላኩ የእንስሳት ተዋጽዖዎች ከ54 ሚሊየን ዶላር በላይ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ አጋማሽ ለውጭ ገበያ ከቀረቡ የሥጋና ዕርድ ተረፈ ምርቶች እና ሌሎች የእንስሳት ውጤቶች 54 ነጥብ 22 ሚሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱን የእንስሳት ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡
የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር…
የምድር ባቡር ወደ ስኬት እየተጓዘ ነው- ታከለ ኡማ (ኢ/ር)
አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ-ጂቡቲ ምድር ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማኅበር በስኬት ጎዳና ላይ እንደሚገኝ የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ታከለ ኡማ (ኢ/ር) ገለጹ፡፡
ባለፉት ወራት የተመዘገበው ስኬት በትክክለኛ መንገድ ላይ መሆኑን እንደሚያመላክት ተቋሙ ለፋና ሚዲያ…
ከውጭ ባንኮች ጋር ለመወዳደር እየተዘጋጁ መሆኑን ባንኮች ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከውጭ ከሚገቡ ባንኮች ጋር ለመወዳደር አስፈላጊውን ዝግጅት እያደረጉ መሆኑን የሀገር ውስጥ ባንኮች አስታወቁ፡፡
የውጭ ባንኮች በሀገር ውስጥ በዘርፉ እንዲሰማሩ የሚፈቅደው የባንክ ሥራ አዋጅ በቅርቡ መጽደቁ ይታወቃል።
ይህን ተከትሎም ፋና ዲጂታል…
የካፒታል ገበያ የዜጎችን ሕይዎት የሚቀይር ዘርፍ እንዲሆን በትኩረት ይሠራል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የካፒታል ገበያ የኢትዮጵያን ጥቅል ኢኮኖሚ የሚደገፍ እና የዜጎችን ሕይዎት የሚቀይር ዘርፍ እንዲሆን በትኩረት ይሠራል ሲሉ የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሀና ተኸልኩ ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ የሰነደ…
በባንኩ የዲጂታል አማራጮች የ5 ነጥብ 3 ትሪሊየን ብር ዝውውር ተፈጸመ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፉት ስድስት ወራት በዲጂታል አማራጮች የ5 ነጥብ 3 ትሪሊየን ብር ዝውውር መፈፀሙን አስታወቀ።
የባንኩ የዲጂታል ባንኪንግ ዲቪዥን መርቻንትና ኤጀንት ማኔጅመንት ዳይሬክተር ብሌን ኃይለሚካኤል እንዳሉት÷ባንኩ 30 ሚሊየን…
ሁዋጂያን በድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጣና በኢንቨስትመንት ልማት ላይ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለፀ
ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለያዩ ቆዳ ጫማዎችን በማምረት ታዋቂ የሆነው የቻይናው ሁዋጂያን ግሩፕ በድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጣና በኢንቨስትመንት ልማት ላይ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገልጿል፡፡
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) ከሁዋጂያን…