Browsing Category
ቢዝነስ
በክልሉ ለገና በዓል 10 ሚሊየን ሊትር ዘይትና 600 ሺህ ፍየልና በግ ለገበያ እየቀረበ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለገና በዓል አስፈላጊ የፍጆታ እቃዎች በበቂ ሁኔታ ለገበያ መቅረባቸውን የክልሉ ንግድ ቢሮ አስታውቋል፡፡
የቢሮው ም/ሃላፊ አቶ ተስፋዬ ገሾ÷ በክልሉ ለገና በዓል የሚያስፈልጉ መሰረታዊ ግብዓቶችን ለገበያ ለማቅረብ ከሚመለከታቸው…
50 በመቶ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት በቻይና ባለሀብቶች መልማቱ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት አምስት አመታት በኢትዮጵያ ከተጀመሩ አዳዲስ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች 50 በመቶ የሚሆኑት በቻይና ባለሀብቶች የለሙ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ገለፀ፡፡
ኮሚሽኑ ከቻይና ንግድ ምክር ቤት እና ከቻይና ኢምባሲ…
ባንኩ የደንበኞች አገልግሎት ንቅናቄን አስጀመረ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ "የላቀ አገልግሎት ደስተኛ ደንበኛ" በሚል መሪ ሃሳብ ለአንድ ወር የሚቆይ የደንበኞች አገልግሎት ወር በይፋ አስጀምሯል።
በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ እና የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ፣…
ከወጪ ንግድ ከ2 ቢሊየን በላይ ዶላር ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት አራት ወራት ከወጪ ንግድ ከ2 ቢሊየን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
በዘርፉ ባለፉት አራት ወራት 479 ሺህ 830 ቶን በላይ የተለያዩ ምርቶችን በመላክ የእቅዱን 132 ነጥብ 37 በመቶ…
የባንኩ አጠቃላይ ኃብት 1 ነጥብ 9 ትሪሊየን ብር ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጠቃላይ ኃብት 1 ነጥብ 9 ትሪሊየን ብር መድረሱን የባንኩ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ ገለጹ።
የባንኩ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ÷ ቀደም ሲል ባንኩ ለትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ቢሊየን ብሮችን በዝቅተኛ የወለድ ምጣኔ ሲያበድር…
በኦሮሚያ ክልል እስከ አሁን 1 ነጥብ 16 ሚሊየን ቶን የቡና ምርት ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሐምሌ 1 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ በተከናወነ ሥራ 1 ነጥብ 16 ሚሊየን ቶን የቡና ምርት መሰብሰቡን የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡
በተያዘው በጀት ዓመት 1 ነጥብ 6 እንዲሁም በመጀመሪያው አጋማሽ 1 ሚሊየን ቶን የቡና ምርት…
የአዲስ ገና የንግድ ባዛርና አውደርዕይ ተከፈተ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017 አዲስ ገና የንግድ ባዛር እና አውደርዕይ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ተከፍቷል፡፡
የንግድ ባዛር እና አውደ ርዕዩን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትሩ ካሣሁን ጎፌ (ዶ/ር) የከፈቱት ሲሆን÷መርሐ ግብሩ ከዛሬ ጀምሮ አስከ ታህሳስ 28…
በአፋር ክልል ከቴምር ምርት የሚገኘውን ጥቅም ለማሳደግ እየተሠራ ነው
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቴምር ምርታማነትን በማስፋፋት ከዘርፉ የሚገኘውን ጥቅም ለማሳደግ በትኩረት እየተሠራ መሆኑን የአፋር ክልል እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ፡፡
የክልሉ መልከዓ-ምድር እና የዓየር ጸባይ ለቴምር ተክል ምቹ ቢሆንም በሚፈለገው ልክ ከዘርፉ…
የኢትዮጵያ ሠነደ ሙዓለ-ንዋዮች ገበያ እና የካዛብላንካ አክሲዮን ገበያ የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሠነደ ሙዓለ-ንዋዮች ገበያ እና የካዛብላንካ አክሲዮን ገበያ (ካዛብላንካ ስቶክ ኤክስቼንጅ) ስትራቴጂካዊ የትብብር ስምምነት ተፈራረሙ፡፡
በስምምነቱ መሰረት የካዛብላንካ አክሲዮን ገበያ የኢትዮጵያ ሠነደ ሙዓለ-ንዋዮች ገበያን የቴክኒክ…
የኢትዮጵያ ቡና በቻይና ገበያ ተፈላጊነቱ መጨመሩ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጣዕሙ ለየት ያለው የኢትዮጵያ ቡና በቻይና ገበያ ተፈላጊነቱ እየጨመረ መምጣቱን በቤጂንግ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ምክትል ሚስዮን መሪ አምባሳደር ደዋኖ ከድር ተናገሩ።
አምባሳደር ደዋኖ በቻይና ንግድ ሚኒስቴር የቻይና ቡና ኢንዱስትሪ ማህበር እና…