Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ፋና ስብስብ

ካራማራ መርከብ!

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ካራማራ መርከብ የተሠራችው በፈረንጆቹ 1978 በጣሊያን ሀገር ነው፡፡ መርከቧ ከካራማራ ጦርነት ድል በኋላ ለድሉ መታሰቢያ በሚል ካራማራ የሚለውን ስያሜ ማግኘቷን የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ መረጃ ያመላክታል፡፡ ምንም እንኳን…

ያለ ፀሐይ ብርሃን መንቀሳቀስ የማይችሉ ወንድማማቾች

ሹዊብ እና አብዱልረሽድ በደቡብ ምዕራብ ፓኪስታን ፓሎጂስቲያን ግዛት ገጠራማ መንደር የሚኖሩ ሁለት ወንድማማቾች ናቸው። ሹዊብ የ13 ዓመት ራሽድ ደግሞ የ12 ዓመት ታዳጊዎች ሲሆኑ÷ ሁለቱ ወንድማማቾች ተፈጥሯቸው ከሌሎች ልጆች ለየት ያለ ነው። ከእኩዮቻቸው ጋር ጨዋታ ላይ ቢሆኑም እንኳ ፀሐይ…

ባጃጅ የሠራው የ14 ዓመት ታዳጊ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)የ14 ዓመት ታዳጊና የ8ኛ ክፍል ተማሪ የሆነው አብዱልሃፊዝ ጸጋዬ የሚኖረው በጉራጌ ዞን ሙኽር አክሊል ወረዳ ነው። የተለያዩ የፈጠራ ሥራዎች የሠራው አብዱልሃፊዝ እስካሁን ወደ አምስት የሚጠጉ የፈጠራ ሥራዎች መሥራቱንም ገልጿል።…

ከአንዲት እናት 11 ነጥብ 2 ኪሎ የሚመዝን ዕጢ በቀዶ ሕክምና ተወገደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአርሲ ዞን በቆጂ ሆስፒታል  ከአንዲት እናት 11 ነጥብ 2 ኪሎ ግራም የሚመዝን ዕጢ በቀዶ ሕክምና መወገዱ ተገልጿል፡፡ የ45 አመቷ እናት ዕጢው ለአምስት አመታት አብሯቸው እንደቆየም ተነግሯል፡፡ ዕጢው በተሳካ…

ዛሬ ከ1 ሺህ በላይ ሙሽሮች ይሞሸራሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017 የሺህ ጋብቻ “ቤተሰብን መመስረት ሀገርን መገንባት ነው”በሚል መሪ ሐሳብ ዛሬ ይከናወናል፡፡ በዘንድሮው የሺህ ጋብቻ ከ43 የአፍሪካ ሀገራት የተወጣጡ ጥንዶች የሚሳተፉ ሲሆን÷ ካለፉት ዓመታት በተለየ መልኩ አዲስ የሠርግ ሙዚቃ ቪዲዮ…

አንዲት በግ አምስት ግልገሎችን ወለደች

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምስራቅ ጎጃም ዞን በደብረ ወርቅ ከተማ አንዲት በግ 5 ግልገሎችን ወልዳለች። የተወለዱት ግልገሎች ሁለቱ ወንዶች ሲሆን ሶስቱ  ሴቶች ናቸው፡፡ በጓ ከዚህ በፊትም በአንድ ጊዜ ሶስት እና አራት ግልገሎችን ወልዳ…

ኢትዮጵያዊቷ ተማሪ ዓለም አቀፍ አምባሳደር ሆነች

አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ኢትዮጵያዊቷ አሲያ ኽሊፋ የዘንድሮው "ሁዋዌ ሲድስ ፎር ዘ ፊውቸር" ዓለም አቀፍ አምባሳደር ሆና ተመርጣለች፡፡ የሲድስ ፎር ዘ ፊውቸር ዓመታዊ የስልጠና መርሐ-ግብር ከሁዋዌ ታዋቂ የማህበራዊ ኃላፊነት ስራዎች መካከል አንዱ ነው፡፡ ዓላማውም…

ኦሮማይ ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ ተተረጎመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የበዓሉ ግርማ ታላቅ ድርሰት የሆነው “ኦሮማይ” ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ መተርጎሙ ተሰማ። መፅሀፉን ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ የተረጎሙት ዴቪድ ደ ጉስታ እና መስፍን ፈለቀ ይርጉ መሆናቸው ታውቋል። በ1970ዎቹ መቼቱን ያደረገው ኦሮማይ…

598 ሚሊየን ዶላር ዋጋ ያለው ቢትኮይን የጣለው ግለሰብ

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ጄምስ ሆዌልስ የተባለ ቀደምት የክሪፕቶከረንሲ አልሚ ሰው ሰሞኑን ፍርድ ቤት የሚወሰድ ጉዳይ አጋጥሞታል። ሰውየው "በዌልሷ ኒውፖርት ከተማ የቆሻሻ ማስወገጃ ቦታ ላይ በስህተት የተጣለ ንብረቴን እንድፈልግ ይፈቀድልኝ" የሚል ጥያቄ ለከተማ…

6 ነጥብ 2 ኪሎ ግራም የሚመዝን ልጅ ተወለደ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጅማ ዞን ኦሞ ናዳ ወረዳ አንዲት እናት 6 ነጥብ 2 ኪሎ ግራም የሚመዝን ልጅ ተገላግላለች፡፡ ህጻኑ በናዳ ሆስፒታል በቀዶ ጥገና መወለዱን በሆስፒታሉ የቀዶ ጥገና ስፔሻሊስት ዶክተር ደሳለኝ ተስፋዬ ተናግረዋል፡፡ …