Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ፋና ስብስብ

ጥበበኛ መዳፎች…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ማኅበራዊ ሚዲያን ከጥፋት ድርጊቶች አፋትተው ታሪክ ሠሪዎችን በጥበብ እየዘከሩ ስላሉ አብሮ አደግ ወጣቶች ቴዎድሮስ ጌታቸው እና ቢኒያም ተዋቸው ድንቅ ሥራዎች እናጋራችሁ፡፡ በወጣቶቹ ቤት የተጣለች ቆርኪ፣ ቫዝሊን፣ ፕላስቲክ፣…

በአንበሶች ግዛት ለቀናት ፍራፍሬ እየተመገበ የቆየው ታዳጊ…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቲኖቴንዳ የተባለው የ8 ዓመት ታዳጊ በአናብስት ግዛት ለቀናት ያለምንም ጭረት መቆየት መቻሉ በርካቶችን አስገርሟል፡፡ በሰሜናዊ ዚምባብዌ የሚገኘው ማቱሳዶና አናብስቱ ሲያገሱ፤ ዝሆኖች በግዙፍ አካላቸው ሲርመሰመሱ የሚታይበት አስፈሪ ግዛት ነው፡፡…

ከሕመም ጋር አራት ልጆችን ያለአባት የማሳደግ የእናትነት ብርቱ ፈተና…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጸሃይ ተሻለ ትባላለች፤የአዲስ አበባ ነዋሪ ስትሆን ሕመምተኛ እና የአራት ልጆች እናት ናት፡፡ የሕይወት መልኩ ብዙ ነው፣ አንዴ ጥሩ የሆነው ሌላ ጊዜ መጥፎ ገጽታውን ሊያሳይ ይችላል፡፡ ጸሃይ ተሻለም ከባለቤቷ ጋር ትዳር ስትመሰርት ደስተኛ…

በየቀኑ ለ365 ቀናት ከማራቶን በላይ ርቀት የሮጠችው ብርቱ ሴት

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓመቱን ሙሉ በየቀኑ ከማራቶን በላይ ርቀት ሮጣ በብቃት ያጠናቀቀችው ብርቱ ቤልጄማዊት ሂልዴ ዶሶኜ ዕድሜዋ 55 ነው፡፡ በኬሚካል ኢንዱስትሪ ውስጥም የባዮ-ኢንጂነር ባለሙያ ሆና ታገለግላለች፡፡ በፈረንጆቹ 2024 የመጨረሻ ዕለት የመጨረሻ…

የአውሮፕላን አደጋ መደጋገምና የአቪየሽን ኢንዱስትሪው …

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰው ልጅ መሻት ከኖረበት ቤት፣ መንደር፣ ሀገር እና ዓለም ብቻ ሊገደብ አለመቻሉን በየጊዜው ከሰማይ ረቅቆ የእንግዳ ፕላኔቶችን አድማስ ሲበረብር መታየቱ ማረጋገጫ ነው፡፡ ዓለምን ከሚያስደንቅ የሰው ልጅ ስኬቶች መካከል የሚጠቀሰው አውሮፕላን…

የ90 ዓመቷ የፓርኪንሰን ህመምተኛ በክብደት ማንሳት ውድድር ላይ መሳተፍ …

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ነዋሪነታቸው በታይዋን ቴይፓይ የሆነው የ90 ዓመቷ የፓርኪንሰን ህመምተኛ የክብደት ማንሳት ውድድር ላይ መሳተፋቸው አነጋጋሪ ሆኗል፡፡ አዛውንቷ ቼንግ ቼን እድሜ ይዞት የሚመጣውን የጉልበት መድከምና የፓርኪንሰን ህመም የሚያስከትለው ከፍተኛ ህመምና…

ያለምንም ዘመናዊ ትምህርት 6 ቋንቋዎችን አቀላጥፋ የምትናገረው ታዳጊ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) ምንም አይነት ዘመናዊ ትምህርት ሳትቀስም ስድስት ቋንቋዎችን አቀላጥፋ የምትናገረው ፓኪስታናዊ ታዳጊ የማህበራዊ ሚዲያን ቀልብ ስባለች፡፡ ሹማሊያ የተባለችው ይህቺ ፓኪስታናዊት ታዳጊ በሂንዱ ኩሽ ተራሮች ዲር እና ቺትራልን በሚያገናኘው አስደናቂ…

ተስፋ አልባው መንገድ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማያውቁትን ሀገር ናፍቀው እና ተስፋ አድርገው ባልተገባ መንገድ ወጥተው መንገድ የቀሩት ብዙዎች ናቸው-በህገወጥ የሰዎች ዝውውር፡፡ እንደሄዱ አለመመለስ የሕገ-ወጥ ጉዞው ምላሽም ሆኗል። ዜጎች በሕገ ወጥ አዘዋዋሪዎች የሀሰት መረጃ ተታለው ያላቸውን…

በ88 ዓመታቸው ማራቶን የተወዳደሩት አዛውንት

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እድሜ እየጨመረ ሲሄድ አቅም እያነ ጉልበት እየከዳ እንኳን ከ42 ኪሎ ሜትር በላይ መሮጥ ይቅርና ከተቀመጡበት ለመነሳት ይከብዳል። እንደልብ እራስን ችሎ መንቀሳቀስ ፈተና ይሆንና በምርኩዝ ብሎም በሌሎች ሰዎች ድጋፍ መንቀሳቀስ ይመጣል። የ88…

የጽናቷ ከተማ የአፍሪካ እምብርት – አዲስ አበባ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ የትምህርት ተቋም ዋና ዳይሬክተር ቡሳኒ ንግካዌኒ ስለአፍሪካ መዲናዋ አዲስ አበባ በዴይሊ ማቭሪክ ከትበዋል፡፡ አዲስ አበባ እንደደርባን፣ ሉዋንዳ ሞምባሳና ኪንሻሳ የእድገት መልክ፣ ተስፋም ተስፋ ቆርጦ ተኖ የሚጠፋባት ከተማ…