Browsing Category
ፋና ስብስብ
በሕንድ በተበከለ የአልኮል መጠጥ ምክንያት ብዙዎች ለህልፈት ተዳረጉ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡባዊ ሕንድ ታሚል ናዱ ግዛት የተበከለ የአልኮል መጠጥ በመጠጣታቸው ቢያንስ የ34 ሰዎች ህይዎት ማለፉ ተሰምቷል፡፡
በክስተቱ ለህልፈት ከተዳረጉት በተጨማሪ ከ100 የሚልቁ ሰዎችም በአጣዳፊ ተቅማጥ፣ ትውከት እና ከፍተኛ የሆድ ህመም ለሆስፒታል…
ኢትዮጵያዊቷ መቅደስ በማርኔሊ ቤንድ በመሽከርከር ያሳየችው ትርዒት የዓለም ክብረ ወሰን በመሆን ተመዘገበ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያዊቷ መቅደስ ከበደ ከወገቧ ታጥፋ (ማርኔሊ ቤንድ) ተሸከርካሪ ቁስን በጥርሷ ነክሳ በመያዝ ለአንድ ደቂቃ በመሽከርከር ያሳየችው ትርዒት የዓለም ክብረ ወሰን በመሆን በጊነስ ወርልድ ሪከርድስ መዝገብ ሰፈረ፡፡
ማሪኒሊ ቤንድ ጭንቅላታቸውን ከስር…
ቲክቶከሩ የአውሮፓ ፓርላማ መቀመጫን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 2 ነጥብ 6 ሚሊየን ተከታይ ያለውን ቲክቶከር ጨምሮ ያልተጠበቁ ግለሰቦች የአውሮፓ ፓርላማ መቀመጫን ማሸነፋቸው ተሰምቷል፡፡
የአውሮፓ ፓርላማ ምርጫ በአውሮፓውያን ብቻ ሣይሆን በዓለም አቀፍ ደረጃ ከሚጠበቁት ምርጫዎች መካከል የሚጠቀስ ነው፡፡…
የዕድሜ ባለጸጋዋ የልጅ እናት ሆኑ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእድሜ አንጋፋዋ ጣሊያናዊት በ63 ዓመታቸው የልጅ እናት መሆናቸው ተሰምቷል፡፡
ሴት ልጅ በተፈጥሮ ከአርባዎቹ አጋማሽ በኋላ ልጅ የመውለድ ተስፋዋ የጭላንጭል ታክል ናት ይባላል፡፡
ሆኖም አንዳንድ ተፈጥሮና የዓለም ክስተቶች ከማስደነቅም በላይ…
የምድር ድንቅ ስጦታን ከስጋት ለመታደግ …
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምድር ለሰው ልጆች ያበረከተችውን ድንቅ ስጦታ በአግባቡ ጠብቆ ባለማቆየትና ባለመጠበቅ መልሰን እያጣነው ይመስላል፡፡
አካባቢ ማለት በዙሪያችን ያሉት ህይወት ያላቸውና የሌላቸው ነገሮች ድምር ውጤት ሲሆን በከባቢው ውስጥ የሚኖረው ሥነ-ፍጥረት…
አብሮነት የሚነግስበት – ቢስት ባር
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤንች ብሔረሰብ አባላት ከተፈጥሮ ጋር ጥብቅ ቁርኝት አላቸው። የተፈጥሮ ዑደትን ከቱባው ባህላዊ እሴታቸው ጋር አመሳጥረው ዓመትን በመቀየር ወደ አዲስ የዘመን ምዕራፍ ይሻገራሉ።
ወደ አዲስ ዘመን ሲሸጋገሩ ለፈጣሪ ታላቅ ምስጋናን ያቀርባሉ። ይህ…
ብሔር-ተኝነት የተሰኘ መፅሃፍ ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባልና የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር ዴኤታ በሆኑት ብርሃኑ ሌንጂሶ (ዶ/ር) የተፃፈ ብሔር-ተኝነት የተሰኘ መፅሃፍ በዓድዋ ድል መታሰቢያ ተመረቀ።
ብርሃኑ ሌንጂሶ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት ስለመፅሃፋቸው ሲያስረዱ፥…
ለዘላቂ ሰላም የሀገራዊ ምክክር
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር ስትመክር ስንጥቃቷ ይሞላል፤ የተጣመመው ይቃናል፤ ልብ ያዘለው ቂም በንግግር ይፈተሻል፤ ቁርሾውም በይቅርታ ይከስማል፡፡
ኢትዮጵያን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት በዘርፈ ብዙ ችግሮች ያልፋሉ እያለፉም ይገኛሉ፤ ችግሮችን ለማለፍ ደግሞ መፍትሄ…
ስለአፍሪካ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)አፍሪካ ከዓለም በስፋትና በህዝብ ብዛት ሁለተኛዋ አህጉር ስትሆን በተለይም ወጣት ሃይል የሚገኝባት ናት።
ዛሬ የአፍሪካ ቀን ነው ፤ ስለአፍሪካ የምናወራበትና የምንመክርበት ቀን ፤ቀኑ የሚከበረው የአፍሪካ ህብረት የተመሠረተበትን ቀን መነሻ በማድረግ…