Fana: At a Speed of Life!

የአለርጂ መከላከያ መንገዶችና ህክምናው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)አለርጂ የሰውነት በሽታ የመከላከል ስርዓት በተለይም ለምግቦች፣ ለአበባ ብናኞች፣ ለአቧራ፣ለአየር ሁኔታ እና መሰል ነገሮች በሚሰጠው ምላሽ እንደሚፈጠር ይነገራል። ንጥረ ነገሩ ወይም ለሰውነትዎ የማይስማማ ነገሮች ላይ የበሽታ መከላከል ስርዓትዎ…

የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች በማላዊ የጤና ሚኒስትር ከተመራ ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ሀላፊዎች በማላዊ የጤና ሚኒስትር ሃሲና ዳውድ ከተመራ ልዑካን ቡድን ጋር የጋራ ውይይት አካሄዱ። የሥራ ሀላፊዎቹ በውይይታቸው በኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ በኤችአይቪ፣ በቲቢ እና ሞትን በመቀነስ ረገድ የተመዘገቡ ውጤቶች…

ከሰልን ሲጠቀሙ መወሰድ ያለባቸው ጥንቃቄዎች…

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለይም በበዓል እና ቀዝቃዛ የአየር ሁኔታ ሲኖር ከሰልን በአማራጭ የኃይል ምንጭነት መጠቀም የተለመደ ተግባር ነው፡፡   በመሆኑም ከሰልን ሰዎች ለተለያየ አገልግሎት ሲጠቀሙ ተገቢውን ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለባቸው ባለሙያዎች…

ጥንቃቄ የሚሻው የበዓል ወቅት አመጋገብ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የበዓላት ወቅት አመጋገብ ተገቢው ጥንቃቄ ካልተደረገበት ለጤና ችግር ሊዳርግ ይችላል፡፡ የጾም ቀናትን መጠናቀቅ ተከትለው በሚመጡ በዓላት ያለውን አመጋገብ ጥንቃቄ የተሞላበት ማድረግ እንደሚገባም ነው ባለሙያዎች የሚመክሩት፡፡ ምክንያቱም ለረጅም…

የማር የጤና በረከቶች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማር ከዕፅዋት አበባ በማር ንቦች የሚሰራ ፈሳሽ ውህድ ሲሆን በንጥረ-ምግቦች እና አንቲኦክሲዳንትስ የበለፀገ ፥ ፀረ-ባክቴሪያ ባህሪይ አለው፡፡ ማር በርካታ የጤና ጥቅሞች ያሉት ሲሆን ፥ በቤት ውስጥ ለሚደረግ የህክምና እና የምግብ አማራጭ ሆኖ…

የግላኮማ ህመም ምልክቶች ምንድን ናቸው?

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ግላኮማ የአይን ህመም በአይን ነርቭ ላይ ችግር የሚያስከትል ሲሆን በአይን ውስጥ የሚገኘው ግፊት በመጨመሩ ምክንያት የሚከሰት ነው። የዚህ ግፊት መጨመር በአይናችን የምናያቸውን ምስሎች ወደ አንጎል የሚውስደውን የአይናችንን ነርቭ…

ለ6 ዓመታት የሚተገበር ውጤታማ የጤና አመራር መርሐ ግብር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር ለሚቀጥሉት ስድስት ዓመታት የሚተገበር ሀገር አቀፍ ውጤታማ የጤና አመራር መርሐ ግብር ዛሬ በይፋ አስጀምሯል። የጤና ሚኒስቴር ዴዔታ ዶ/ር አየለ ተሾመ በመርሐ ግብሩ ማስጀመሪያ ላይ እንዳሉት፥ የጤናው ዘርፍ ከፍተኛ ትኩረት…

በአፍሪካ ክትባት ከ50 ሚሊየን በላይ ሰዎችን ሕይወት መታደጉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ህጻናት ላይ ትኩረት ያደረገ የክትባት ዘመቻ ባለፉት 50 ዓመታት 51 ነጥብ 2 ሚሊየን የሚገመቱ ሰዎችን ሕይወት መታደግ መቻሉን የዓለም ጤና ድርጅት ገለጸ። በፈረንጆቹ 1974 የተጀመረው የዓለም ጤና ድርጅት ኢኒሼቲቭ ለሁሉም ሕፃናት…

የቫይታሚን ዲ እጥረት የሚያስከትለው ጉዳት

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቫይታሚን ዲ ለአጥንት መስሪያ የሚያገለግለውን ንጥረ ነገር ወደ አጥንት እንዲጓጓዝ የሚያግዝ ነው። ካልሺየም ከምግብ ውስጥ አንጀትን አልፎ ወደ ደም እንዲገባ የሚያደርግ ለአጥንት መጠንከር በጣም ወሳኝ ሚና የሚጫወትም ነው።…

ካንሰር አስከፊ ደረጃ ላይ ሳይደርስ በጊዜ ለማወቅ ምን ማድረግ ይገባል?

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ጤናማ ዘዴዎችን በመከተል በተለመዱ የካንሰር ህመም ዓይነቶች የመያዝ እድልን መቀነስ እንደሚቻል የህክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ ካንሰር የአንዳንድ የሰውነት ህዋሶች ከቁጥጥር ውጭ መሆንና ተገቢ ባልሆነ መንገድ በማደግ ወደ ሌሎች…