በትግራይ ክልል የፖሊዮ መከላከያ ክትባት ዘመቻ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የፖሊዮ መከላከያ ክትባት ዘመቻ በክልል ደረጃ ተጀምሯል፡፡
የክትባት ዘመቻው ዛሬ በመቀሌ ከተማ ሐውቲ ክፍለ ከተማ የተጀመረ ሲሆን÷በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የመንግስት የሥራ ሀላፊዎችን ጨምሮ መንግስታዊ ያልሆኑና ከተለያዩ…
የኩላሊት ህመም እንዳይስፋፋ ቅድመ መከላከል ላይ መስራት እንደሚገባ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኩላሊት ህመም እንዳይስፋፋ ቅድመ መከላከል ላይ ትኩረት አድርጎ መስራት እንደሚገባ የጤና ሚኒስቴር ገለጸ።
የኢትዮጵያ ኩላሊት ህመም ማህበር ከቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ ጋር በመተባበር የኩላሊት አመታዊ ኮንፈረንስ የጤና…
የስኳር ህመም አይነቶች እና ምልክቶች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የስኳር ህመም በደም ውስጥ የስኳር መጠን ከሚገባው በላይ ሆኖ በሚገኝበት ሰዓት የሚከሰት ተላላፊ ያልሆነ የህመም አይነት ነው።
በዋናነት አራት የስኳር ህመም አይነቶች አሉ፤ እነርሱም አይነት አንድ፣ አይነት ሁለት፣ በእርግዝና ወቅት…
የደም ግፊት በመለካትና ክትትል በማድረግ የስትሮክ ተጋላጭነትን መቀነስ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ ሰው የደም ግፊት መጠኑ ከፍተኛ ከሆነ እና በጊዜው ሕክምና ካላደረገ ለከፍተኛ የልብ በሽታና በደም ዝውውር ማነስ ምክንያት ለሚከሰት የአዕምሮ ሥራ መታወክ (ስትሮክ) የመጋለጥ ዕድሉ እጅግ በጣም ከፍተኛ ይሆናል፡፡
በኢትዮጵያ ከጠቅላላው ሕዝብ…
የህፃናት የደም ካንሰር አይነቶች፣ ምልክቶችና ህክምናዎች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የደም ካንሰር አይነቶች ያሉ ሲሆን በዋናነት ብዙ ጊዜ በህፃናት ላይ በመከሰት የሚታወቀው ‘አኪውት ሊምፎብላስቲክ ሉኪሚያ’ ነው።
ሁለተኛው በህፃናት ላይ የሚከሰት የደም ካንሰር ‘አኪውት ማይሎጂነስ ሉኪሚያ’ ነው።…
ኪንታሮት ህመም መዘዞችና ህክምናው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኪንታሮት ህመም በፊንጢጣ ላይ የሚገኙ ደም መላሽ የደም ስሮች ሲያብጡ የሚፈጠር ህመም ነው፡፡
ህመም የሌለው ከፊንጢጣ የሚፈስ ደማቅ ቀይ ደም፣ በፊንጢጣ አካባቢ ማሳከክ፣ ከፊንጢጣ የወጣ ሥጋ መሳይ እባጭና በፊንጢጣ አካባቢ የህመም…
የአንጀት ቁስለት በሽታ እንዴት ይከሰታል?
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንጀት ቁስለት በሽታ የምግብ መፍጫ ሥርዓትን አዋኪ መሆኑን የሕክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡
በሽታው በየትኛውም የዕድሜ ክልል በሚገኙ ሰዎች ላይ የሚከሰት ሲሆን÷ በተለይም በወጣትነትና ጎልማሳነት ዕድሜ ባሉ ሰዎች ላይ በስፋት እንደሚከሰት…
የአሳማ ኩላሊት የተለገሰው ግለሰብ ከሆስፒታል አገግሞ መውጣቱ ተሰማ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመጀመሪያ ጊዜ የአሳማ ኩላሊት ንቅለ ተከላ የተደረገለት ግለሰብ ከሆስፒታል አገግሞ መውጣቱ ተሰምቷል፡፡
የኩላሊት ህመም በዓለም አቀፍ ደረጃ የብዙዎችን ሕልም ያጨለመና በርካቶችን ለህልፈት የዳረገ እና እየዳረገ የሚገኝ መሆኑን የዘርፉ ባለሙያዎች…
የአንጎል እጢ ምልክቶች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እጢ ያበጠ ነገርን ጠቅልሎ የሚይዝ አገላለፅ ሲሆን፤ ባህሪውን መሰረት በማድረግ በሁለት ይከፈላል፤ አመለኛ የሆነና ገር (አመለኛ ያልሆነ) በመባል ይታወቃሉ።
አመለኛ- በተለምዶ ካንሰር ተብሎ የሚጠቀሰው ሲሆን÷ ለዚህ የበቃው እጢ…
ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ተጣብቀው የተወለዱ መንትዮችን በቀዶ ሕክምና እንዲለያዩ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ተጣብቀው የተወለዱ መንትዮችን በቀዶ ሕክምና በተሳካ ሁኔታ እንዲለያዩ ማድረጉን አስታውቋል፡፡
ቀዶ ሕክምናውን የሰሩት በሆስፒታሉ የህጻናት ስፔሻሊስት ሐኪም ዶ/ር ሙሉዓለም አማረ÷ ”ሞኖዚጎቲክ” መንትዮች…