Fana: At a Speed of Life!

ጥቂት ስለ ኦቲዝም

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦቲዝም ስፔክትረም ዲስኦርደር (ኤኤስዲ) ወይም ኦቲዝም ከነርቭና አንጎል አሰራር ሂደት ጋር ግንኙነት ያለው የእድገት ችግር ነው፡፡ በዛሬው ዕለት የዓለም የኦቲዝም ቀን እየተከበረ ሲሆን፥ በዕለቱ ስለኦቲዝም ግንዛቤን በመፍጠር እና ስለህመሙ…

የጡት ካንሰር ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ምክንያቶች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጡት ካንሰር ከቁጥጥር ውጭ በሆነ መንገድ በጡት ውስጥ ያሉ ሕዋሳት አድገው እና ተከፋፍለው ዕጢ ሲፈጥሩ የሚከሰት ሕመም ነው። የጡት ካንስር ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ምክንያቶች ምንድናቸው? - እድሜ፡- በጡት ካንሰር የመያዝ…

የሞሪንጋ የጤና በረከቶች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሞሪንጋ በባህላዊ መንገድ በምግብነትና በመድሃኒትነት በማገልገል ዓለም አቀፋዊ እውቅና ያለው ተክል ነው፡፡ በሀገራችን "ሺፈራው" እየተባለ የሚጠራው ይህ ተክል በአሚኖ አሲድ፣ ቫይታሚን ኤ፣ ቫይታሚን ቢ1፣ ቢ2፣ ቢ3፣ ቢ6 እና በቫይታሚን ሲ…

የሚሰራጭ የወገብ ነርቭ ህመም ምንነትና መንስዔዎች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አብዛኛውን ጊዜ ከወጣትነት የእድሜ ክልል አንስቶ እስከ እርጅና ያሉ የሰዉ ልጆችን በሙሉ ሊያጠቃ የሚችል ህመም የሚሰራጭ የወገብ ነርቭ ህመም በተለምዶ (sciatica) ተብሎ ይጠራል። የሚሰራጭ የወገብ የነርቭ ዘንግ ህመም ሲባል…

በተፈጥሮ የሚከሰት የልብ ህመም ምንድን ነው?

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተፈጥሮ የሚከሰት የልብ ህመም መንስኤው የማይታወቅና ልንከላከለው የማንችለው ተፈጥሯዊ የጤና ችግር መሆኑን የዘርፉ ምሁራን ይገልጻሉ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የህጻናት ስፔሻሊስትና የህጻናት የልብ ሃኪም ዶ/ር ታደሰ…

የስኳር ህመምን ለመከላከል ምን ጥንቃቄዎች ሊወሰዱ ይገባል?

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የስኳር ህመም በደም ውስጥ የስኳር መጠን ከሚገባው በላይ ሆኖ በሚገኝበት ሰዓት የሚከሰት ተላላፊ ያልሆነ የህመም አይነት ነው። በዚህም በዋናነት የህመም መከላከያ መንገድ ጤናማ የአመጋገብ ሥርዓትና የአኗኗር ዘይቤ መከተል ሲሆን÷…

በአግባቡ የሕክምና ክትትል ካልተደረገለት እስከ ሞት የሚያደርሰው የቲቢ በሽታ …

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቲቢ ተላላፊ እና ቀስ በቀስ እያደገ የሚሄድ ሲሆን ድንገተኛና አጣዳፊ ከሚባሉት የበሽታ ዓይነቶች እንደሚመደብ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ የቲቢ በሽታ 80 በመቶ ሳንባን የሚያጠቃ ቢሆንም ሌሎችንም የሰውነት ክፍሎችን ሊያጠቃ እንደሚችል ባለሙያዎች…

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው “የኒውክለር ሜዲሲን ማዕከል” ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው “የኒውክለር ሜዲሲን ማዕከል” ተከፍቷል፡፡ ማዕከሉ በፓዮኒር ዲያግኖስቲክስ ማዕከልና ረዳት ሄልዝ ኬር ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር በተባሉ ተቋማት ነው የጀመረው። ማዕከሉ ለዚሁ አገልግሎት የሚወጣውን ከፍተኛ ወጪ…

የስትሮክ አጋላጭ ሁኔታዎችና ምልክቶች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ምክንያቶች ድንገት ደም ወደ አዕምሮ መሄዱን ሲያቆም ወይም ደግሞ በአንጎል ውስጥ ደም ሲፈስ የሚከሰት ድንገተኛ ህመም “ስትሮክ” ይባላል:: ከ50 በመቶ በላይ ስትሮክ የሚከሰተው በደም ግፊት ሲሆን÷ ከፍተኛ የሆነ ደም…

ያልተመጠነ የሞባይል ስልክ አጠቃቀም ታዳጊዎችን ለአዕምሮ ህመም እየዳረገ መሆኑ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ያልተመጠነ የሞባይል ስልክ አጠቃቀም ታዳጊዎችን ለአዕምሮ ህመም እያጋለጠ መሆኑን ጥናቶች አመላከቱ፡፡ አሜሪካዊው የማህበራዊ ስነ-ልቦና ባለሙያ ጆናታን ሃይት ይፋ ባደረጉት ጥናት እንዳመላከቱት÷ የአዕምሮ ህመም የሚያጋጥማቸው በአስራዎቹ እድሜ…