በኢትዮጵያ የበለጸገው የሕፃናት ቆዳ በሽታ ልየታ ሲስተም ደርምኔት
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደርምኔት በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የበለፀገ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ውጤት ነዉ፡፡
ሥርዓቱ የሕፃናት ቆዳ በሽታ ልየታን የሚሰራ እንደሆነ ከኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡…
የልጆች ሌሊት ላይ የሽንት አለመቆጣጠር ችግር መንስዔዎችና መፍትሄዎቻቸው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አብዛኞቹ ህፃናት 5 ዓመት ሲሆናቸው ሌሊት ላይ ሽንታቸውን መቆጣጠር ይችላሉ፡፡
ሆኖም ከ10 እስከ 15 በመቶ የሚሆኑ ህፃናት እስከ ሠባት ዓመታቸው ድረስ እንደሚቸገሩ እና በዚህም ሌሊት ሽንት ሊያመልጣቸው እንደሚችል ጥናቶች ያመላክታሉ፡፡
ይህ…
ለከፍተኛ የደም ግፊት ተጋላጮች እነማን ናቸው?
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የደም ግፊት መኖር ለአጣዳፊ የልብ ውጋት ወይም በደም ዝውውር ማነስ ምክንያት ለሚከሰት የአዕምሮ ስራ መታወክ (ስትሮክ) የመጋለጥ ዕድልን ይጨምራል፡፡
ለመሆኑ ለከፍተኛ የደም ግፊት ተጋላጭ የሚሆኑት ምን አይነት ሰዎች…
ለሕጻናት መልካም የእንቅልፍ ሰዓት ቢያደርጉ የሚመከሩ ነገሮች በጥቂቱ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕጻናት ከምግብ ባልተናነሰ መልካም የሚባል እንቅልፍ እንዲተኙ ማድረግ ጠቀሜታዎች አሉት፡፡
በዚህም ለሕጻናት መልካም የእንቅልፍ ሰዓት እንዲሆንላቸው፡-
• ሕጻናት ሁልጊዜ መተኛት ወይም ሸለብ ማድረግ ያለባቸው ብቻቸውን ነው፤
• ሕጻናት…
እርግዝና እና ደም ግፊት
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእርግዝና ወቅት ደም ግፊት አብዛኛዉን ጊዜ በእርግዝና ሁለተኛዉ አጋማሽ ማለትም ከ20 ሣምንት በኋላ እንደሚከሰት ይነገራል፡፡
በእርግዝና ወቅት የሚከሰት ደም ግፊት መንስኤን በተለያየ ጊዜ ጥናቶች ቢደረጉም አንዳንድ ሴቶች ለምን በእርግዝና ወቅት…
የኤችአይቪ/ኤድስ ስርጭትን ለመቆጣጠር አስገዳጅ መመሪያ በት/ቤቶች ተግባራዊ ሊደረግ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤችአይቪ/ኤድስ ስርጭትን ለመቆጣጠር አስገዳጅ መመሪያ በትምህርት ቤቶች ተግባራዊ ሊደረግ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በሚኒስቴሩ የኤችአይቪ/ኤድስ መከላከልና መቆጣጠር ጽህፈት ቤት መሪ ስራ አስፈጻሚ ፈቃዱ ያደታ ለፋና ብሮድካስቲንግ…
የስኳር ህመም ያለባቸው ሰዎች ሊያደርጓቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የስኳር ህመም የሚከሰተው ሰውነታችን ኢንሱሊን የተባለውን ንጥር ነገር በበቂ ሁኔታ ማምረት ሲያቅተው ወይንም የተመረተው ኢንሱሊን ስራዉን በአግባቡ መስራት ሳይችል ሲቀር ነው፡፡
የስኳር ህመም አንድ ጊዜ ከተከሰተ ወይም ከመጣ በኋላ…
ለምን ዓመታዊ የጤና ምርመራ ማድረግ አለብዎ?
አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓመታዊ የጤና ምርመራ በተለያየ የዕድሜ ክልል ላይ ላሉ ሰዎች የሚደረግ እና ለአንድ በሽታ የመጋለጥ ዕድልን ቀድሞ ለማወቅ የሚያስችል የምርመራ ዘዴ ነው።
እድሜ እና ፃታን መሠረት አድርገው በየአመቱ እና ከዛም በላይ ሊደረጉ የሚገቡ የምርመራ…
የወላጆች የቁጣ ቃላት ልውውጥ በልጆች ላይ የሚያሳድረው ጫና
አዲስ አበባ፣ የካቲት 04፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የልጆችን የቀጣይ ህይዎት መልክ ከማስያዝ አንጻር የወላጆች ሚና ከፍተኛ ነው፡፡
የስነ ልቦና ባለሙያ ዘላለም ይትባረክ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር የወላጆች የቁጣ ቃላት ልውውጥ በልጆች ላይ የሚያሳድረው ጫና በሚል ሃሳብ ቆይታ አድርገዋል፡፡…
የሳንባ ካንሰር ዋና ዋና አጋላጭ ሁኔታዎች ምንድናቸው?
አዲስ አበባ፣ የካቲት 01፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳንባ ካንሰር ማለት በሳንባ ውስጥ የሚገኙ ህዋሳት ከመደበኛ ዕድገታቸውና ቁጥራቸው ውጪ ጤናማ ባልሆነ መልኩ መባዛት ነው፡፡
የሳንባ ካንሰር ከሳንባ ተነስቶ ወደ አንጎል እንዲሁም ወደ ተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ሊሰራጭ ይችላል፡፡…