Fana: At a Speed of Life!

የጤና ሚኒስቴር ከግሎባል ፈንድ ጋር የጤና አገልግሎት ተደራሽነት ለማስፋት ያለመ ውይይት አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ ከግሎባል ፈንድ ልኡካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በግሎባል ፈንድ ቀጣይ የሦስት ዓመት ፈንድ ዙሪያ እንደ ሃገር በቀረበው ጥያቄ መሰረት ግራንት ማጠናቀቂያ ላይ ውይይት ለማድረግ ከመጣው ልዑካን ቡድን ጋር…

የኩፍኝ በሽታ ምልክቶችና መከላከያ መንገዶች

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኩፍኝ በሽታ በክትባት መከላከል ከምንችላቸው በሽታዎች መካከል አንዱ ሲሆን በቫይረስ የሚጣና እና በአጭር ጊዜ ከባድ ህመምና ሞትን ሊያስከትል የሚችል በከፍተኛ ፍጥነት የሚተላለፍ በሽታ ነው። በሽታው ማንኛውንም ከዚህ በፊት በበሽታ…

ስለ አጥንት ቅኝት ምርመራ አስፈላጊነት ምን ያህል ያውቃሉ?

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአጥንት ቅኝት ምርመራ ማለት የአጥንትን የጤና ሁኔታ ለማወቅ የሚደረግ ሂደት መሆኑን የዘርፉ ባለሙያዎች ያስረዳሉ፡፡ የምርመራ ሂደቱ እንዴት ይከናወናል? የምርመራው ሂደት የሚከናወነው÷ አነስተኛ መጠን ያለው ጨረር አመንጪ ንጥረ-ነገር በመርፌ…

የሴቶች የስትሮክ ተጋላጭነት

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስትሮክ በተለያዩ ምክንያቶች በአንጎል ዉስጥ የደም ፍሰት ችግር ሲያጋጥምና የአንጎል ክፍል ሲጎዳ የሚፈጠር የጤና እክል ነው፡፡ ክስተቱ ወደ አንጎል የሚሄደዉ የደም ቧንቧ በመዘጋቱ ምክንያት የአንጎል ክፍል ረዘም ላለ ጊዜ ያለ ደም ሲቆይ(Ischemic…

ፓርኪንሰን በሽታ ምንድነው?

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕሙማኑ ከቁጥጥራቸው ውጪ ሰውነታቸው እንዲንቀሳቀስ ወይም እንዲንቀጠቀጥ የሚያደርገው ህመም ፓርኪንሰን ይባላል፡፡ የአንጎል ውሥጣዊ ሥርዓት ላይ በሚከሰት መዛባት እንደሚመጣ የህክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ በዚህ ህመም የተጋለጡ ሰዎች ሚዛናቸውን…

ጥቂት መድኃኒትን በትክክል ስላለመውሰድ

አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምርመራ ለተረጋገጠ በሽታ ትክክለኛው መድኃኒት ለታማሚው በጊዜና መጠን ሲሰጥና ታማሚውም መድኃኒቱን በትክክል ሲወስድ አግባባዊ የመድኃኒት አጠቃቀም ይባላል፡፡ በአንጻሩ በትክክል ተመርምሮ የትኛው ዓይነት በሽታ አምጪ ተህዋስ እንዳስከተለው ለማይታወቅ…

የህፃናት የጆሮ ኢንፌክሽን ምንነት፣ መንስኤ እና ምልክቶች

አዲስ አበባ፣ ጥር 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህፃናት የጆሮ ኢንፌክሽን በባክቴሪያና ቫይረስ የሚመጣ በመካከለኛው የጆሮ ክፍል የሚከሰት ህመም ነው፡፡ የህጻናት ስቴሻሊስት ዶክተር ቃልኪዳን ቤዛ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት ፥ የህፃናት የጆሮ ኢንፌክሽን ህመም…

የማህፀን ጫፍ ካንሰር ምንነት፣ መንስኤና መከላከያው

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማህፀን ጫፍ ካንሰር ማለት በማህፀን ጫፍ ላይ ያልተለመደ የህዋስ እድገት ሲከሰትና ይህም በመላው የማህፀን ጫፍ አካባቢ ሲዛመት ነው፡፡ ለማህፀን በር ካንሰር ተጋላጭ የሚሆኑት እነማን ናቸው? ማንኛውም የግብረ ስጋ ግንኙነት ፈጽማ…

መድሐኒቶችን በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት አምራቾችን ለማበረታት ጥረት እየተደረገ ነው – ዶ/ር ሊያ ታደሰ

አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መድሐኒቶችን በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት አምራቾችን ለማበረታት ብዙ ጥረት እየተደረገ መሆኑን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ፡፡ መድሐኒቶችን በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት የሚያስችል የጥናት ውጤት በጤና ሚኒስቴር ለሚመራው የመድሐኒት…

የቫይታሚን ዲ እጥረት ስለሚያስከትለው የጤና ዕክል ምን ያህል ያውቃሉ?

አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንኛውም የሕብረተሰብ ክፍል ማለትም (ሕጻናት፣ ወጣቶች፣ አዛውንቶች) በቫይታሚን ዲ እጥረት ሊጠቁ እንደሚችሉ ባለሙያዎች ያስረዳሉ፡፡ በአብዛኛው የከተማ ነዋሪዎች ፀሐይ የመሞቅ ልምዳቸው ዝቅተኛ ስለሆነ ለቪታሚን ዲ እጥረት የመጋለጥ ዕድላቸው ከፍተኛ…