Fana: At a Speed of Life!

የስትሮክ ምንነት?

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስትሮክ የአንጎል የደም ሥሮች ደም የማዘዋወር ሥራቸውን ሲያቋርጡ ወይም በአንጎል ውስጥ ደም ሲፈስ የሚከሰት ድንገተኛና አደገኛ የሕመም ሁኔታ ነው። ስትሮክ በገዳይነት ከሚታወቁት የህመም አይነቶች አንዱ መሆኑን የዓለም ጤና ድርጅት መረጃ ያሳያል።…

ጤናማ ህይወትን ለመምራት

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤናማ መሆን ማለት በአዕምሮ፣ በአካልና በስሜት ሙሉ ጤንነት ሲሰማን ማለት ነው፡፡ ጤናማ የአኗኗር ዘይቤን መከተል በበሽታ እንዳንጠቃ ከማገዙም በላይ ጤናችን ስንጠብቅ ለራሳችን ያለን ግምት መልካም እንደሚሆን የተለያዩ ጥናቶች ያስረዳሉ፡፡…

ስለመንፈስ ጭንቀት ምን ያህል ያውቃሉ?

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመንፈስ ጭንቀት በዕለት ተዕለት ሕይወት ላይ ተጽዕኖ ሊያሳድር የሚችል የአዕምሮ መታወክ ችግር ነው፡፡ ጭንቀት ለማሳካት የምንፈልጋቸው ነገሮች ከዓቅም በላይ ሲያሳስቡን እና ስናውጠነጥን የሚፈጠር ከገደብ ያለፈ ስሜት ነው፡፡ የመንፈስ ጭንቀት…

በኢትዮጵያ የመጀመርያው የአንጎል የደም ስር “ክሊፒንግ” በስኬት ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል በሀገር አቀፍ ደረጃ የመጀመሪያው ነው የተባለለት የአንጎል የደም ስር “ክሊፒንግ” በተሳካ ሁኔታ መከናወኑ ተገለጸ፡፡ ሕክምናው የተደረገላቸው ታካሚ ድንገት በዕለት ሥራቸው ላይ ሳሉ ከፍተኛ የራስ…

በእርግዝና ወቅት ፍራፍሬ የመመገብ አስፈላጊነት

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእርግዝና ወቅት ፍራፍሬን መመገብ በርካታ ጥቅሞችን እንደሚሰጥ በዘርፉ የተካሄዱ በርካታ ጥናቶች ያስረዳሉ፡፡ በእርግዝና ወቅት የተመጣጠነ ምግብ መመገብ ፅንሱ ጤናማ ሆኖ በሚፈለገው መጠን እንዲያድግና የእናት ጤንነትም እንዲጠበቅ ስለሚያግዝ ፋይዳው…

ዶ/ር ሊያ ታደሰ ከሩሲያ ልዑክ ጋር የጤና ስርዓትን በማጠናከር ዙርያ መከሩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ከሩሲያ መንግስት የልዑካን ቡድን አባላት ጋር የጤና ስርዓትን በማጠናከር ዙርያ የሁለትዮሽ ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይቱም በሀገራቱ መካከል ያለውን ዘርፈ ብዙ ትብብር በማንሳት ከ100 ዓመታት በላይ አገልግሎት…

ሀገር አቀፍ የጤና አጠባበቅ ትምህርትና ተግባቦት ፎረም በመቀሌ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የጤና አጠባበቅ ትምህርትና ተግባቦት ፎረም በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ በመድረኩ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶክተር አማኑኤል ሀይሌ ÷ የጤና አጠባበቅ ትምህርትና ተግባቦት ስራ ላይ ትኩረት…

የውድድር ስነ ልቦና

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውድድር ስነ ልቦና እንደዘርፉ ባለሙያዎች ትንታኔ በርካታ ጠቀሜታዎች አሉት፡፡ ውድድር ሰዎች አቅማቸውን እንዲያሳድጉ ለማነሳሳት እንደሚረዳና አውጥተውም እንዲያሳዩበት እድል የሚፈጥር መሆኑ ይነገራል፡፡ ሆኖም የውድድር መንፈስ እንደጥቅሙ ሁሉ…

ደም ግፊትን ያለ መድሃኒት እገዛ መቆጣጠር እንደሚቻል ያውቃሉ?

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደም ግፊትን የምንከላከልባቸው እና ከተከሰተ በኋላም ያለምንም መድሃኒት እገዛ መቆጣጠር የምንችልባቸው በርካታ መንገዶች እንዳሉ በዘርፉ የተጠኑ ጥናቶች ያስረዳሉ፡፡ የደም ግፊት ማለት ልባችን ደም ወደ ተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ለማሰራጨት ሲል በደም…

በነቀምቴ 18 ኪሎ ግራም እጢ ከአንዲት ወጣት በቀዶ ሕክምና ተወገደ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በነቀምቴ ከተማ የወለጋ ዩኒቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል 18 ኪሎ ግራም የሚመዝን እጢ ከአንዲት 22 ዓመት ወጣት በቀዶ ሕክምና ማስወገዱን ገለጸ። ታካሚዋ በምስራቅ ወለጋ ዞን ሳሲጋ ወረዳ ነዋሪ ስትሆን ፥ በተለያዩ ጤና ተቋማት ሕክምና ስትከታተል…