የእብድ ውሻ በሽታ ምንነት፣ምልክቶች እና መከላከያ መንገዶች
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የእብድ ውሻ በሽታ በቫይረሱ በተለከፉ እንስሳት ንክሻ ማለትም በውሻ፣ ቀበሮ፣ ተኩላና በሌሎች የሚመጣ እና ወደ ጤናማ ሰው ሊተላለፍ የሚችል አደገኛ በሽታ ነው፡፡
የእብድ ውሻ በሽታ በሌሊት ወፍ አማካኝነትም ሊተላለፍ የሚችል ሲሆን÷…
የሕጻናት የምግብ ፍላጎት መቀነስና መፍትሄው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕጻናት ላይ የሚስተዋለው የምግብ ፍላጎት መቀነስ ችግር በርካታ ምክንያቶች እንዳሉት የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡
ህጻናትን ለምግብ ፍላጎት መቀነስ ከሚዳርጓቸው ምክንያቶች መካከል ፦ተፈጥሯዊ የምግብ ፍላጎት መቀነስ ፣ በተለያዩ ህመሞች ምክንያት…
ለዛሬ ብቻ የማሰብ ሥነ – ልቦና እና ተጽዕኖው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ገፊ ምክንያቶች ለዛሬ ብቻ ደስታቸውን የሚፈልጉ፣ ለነገ የማያስቡ እና ለነገ ይሆናል የማይሉ ሰዎች ችግሩ ይዞባቸው የሚመጣው ተጽዕኖ ይኖራል፡፡
የሥነ ልቦና ባለሙያው ካሌብ ታምራት ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ለዛሬ ብቻ የማሰብ…
የጨጓራ አልሰር ምልክቶች፣ መከላከያ መንገዶችና ህክምናው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በተለምዶ የጨጓራ አልሰር (Peptic ulcer disease) ወይም የጨጓራና የትንሹ አንጀት መጀመሪያ ክፍል መላጥ፣መቦርቦር ወይም መቁሰል የሚከሰተው በጨጓራ በሚመነጭ አሲድ ምክንያት ነው።
የቀዶ…
የጥርስ ጤና አጠባበቅ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጥርስዎን በቀን ሁለት ጊዜ ጠዋትና ማታ በመቦረሽ የጥርስዎን ጤንነት መጠበቅ ይገባል፡፡
ጥርስዎን በትክክለኛው መንገድ መቦረሽ የጥርስ ንፅህና እንዲጠበቁ እንዲሁም መቦርቦር እና ሌሎች የጥርስ ችግሮችን ለማስወገድ ያስችላል።…
ህጻናት ላይ የሚከሰተው የዐይን ካንሰር ምልክቶች እና ህክምናው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓይን ካንሰር (ረቲኖብላስቶማ) በዓይን የኋላኛው ክፍል ብርሃን መቀበያ ረቲና የሚነሳ የካንሰር ዓይነት ነው፡፡
የህጻናት የዓይን ካንሰር ህክምና ስፔሻሊስት ዶክተር አዲሱ ወርቁ ህጻናት ላይ ስለሚከሰተው የዓይን ካንሰር ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…
የቆዳ ጤናን ለመጠበቅ ጠቃሚ ምክሮች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቆዳ የሙቀት መጠንን መቆጣጠር ብቻ ሳይሆን ጤናማ፣ ጠንካራ እና ንቁ ሆነው እንዲቀጥሉ ከበሽታ፣ ከኢንፌክሽን፣ ከፀሀይ እና ከሌሎች የከባቢ አየር ንጥረ ነገሮች ይከላከላል።
ስለሆነም የቆዳ ጤናን ለመጠበቅ የትኞቹ የቆዳ እንክብካቤ…
ንዴትን እንዴት መቆጣጠር ይቻላል?
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ንዴት ተፈጥሯዊ ስሜት እንደሆነ የዘርፉ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡
የሥነ-ልቦና ባለሙያው ሔኖክ ኃ/ማርያም ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር የንዴት ስሜትን አስመልክተው ቆይታ አድርገዋል፡፡
የሥነ-ልቦና ባለሙያው እንደሚገልጹት የንዴት ስሜት መጥፎ…
የደም ማነስ መንስኤ፣ ምልክቶች እና መፍትሔው
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደም ማነስ (Anemia) የሚከሰተው ቀይ የደም ሴሎች በበቂ መጠን ሳይኖሩ ሲቀር ነው::
የደም ማነስ የሚባለውም የሂሞግሎቢን መጠን ለወንዶች ከ13 ነጥብ 5 ግራም/ደሊ በታች፣ ለሴቶች ደግሞ ከ12 ግራም/ደሊ በታች ሆኖ ሲገኝ መሆኑ…
ስኳር ያላቸውን ምግቦች መመገብ ቢያቆሙ ምን ይፈጠራል?
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጤናማ የአመጋገብ ሥርዓት ስንከተል ከምግባችን ዝርዝር ውስጥ በመጀመሪያ ማውጣት የምንፈልገው ሥኳርንና የሥኳር ይዘት ያላቸውን ምግቦች ነው፡፡
በአንፃሩ ከሸንኮራ አገዳ ፣ አትክልት እና ፍራፍሬ የምናገኛቸውን የተፈጥሮ የሥኳር ይዘቶች በመጠኑ መጠቀም…