የኢትዮጵያ ብሩህነት ፕሮግራም ኢኒሼቲቭ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) "ብሩህ ጉዞ" በሚል ስያሜ በቻይና መንግስት ድጋፍ የሚተገበረው የኢትዮጵያ ብሩህነት ፕሮግራም ኢኒሼቲቭ ፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡
በመርሐ ግብሩ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ፣ በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ቼን ሀይ፣…
ለጤና ተቋማት የ19 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር የሕክምና ግብዓት ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በምዕራብ ጎጃም ዞን ለሚገኙ ጤና ተቋማት ከ19 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ የሕክምና ግብዓት ድጋፍ አድርጓል፡፡
በማህበሩ የምዕራብ ጎጃም ዞን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ ሸጋው ከፋለ÷የሕክምና ግብዓቱ…
ወቅታዊ ጉንፋን እና ጉንፋን መሰል የመተፈንሻ አካላት ህመም መንስኤ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጉንፋን ሕመም በተፈጥሮ የላይኛውን የመተንፈሻ የሰውነት ክፍሎች ማለትም አፍንጫ፣ ጎሮሮ እና የአየር መተላለፊያ ቧንቧን የሚያጠቃ ተላላፊ ሕመም ነው።
‘ሪኖ ቫይረስ’ ለጉንፋን መከሰት ዋና ምክንያት ሲሆን÷ ኮሮና፣ ኢንፍሉዌንዛ፣ ፓራ…
ሆስፒታሉ ከ24 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው የሕክምና ቁሶችን በድጋፍ አገኘ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አይ ሲ አር የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት ለጋምቤላ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ከ24 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው የሕክምና ቁሶችን በድጋፍ አበረከተ፡፡
የጋምቤላ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ሳይመን ሙን (ዶ/ር) በድጋፍ ርክክቡ ወቅት እንዳሉት÷…
በአዲስ አበባ ከተማ የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ዘመቻ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ በከተማ አስተዳደሩ የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ዘመቻን በይፋ አስጀምሯል።
በማስጀመሪያ መርሐግብሩ የከተማው ጤና ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዮሐንስ ጫላ፣የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ…
በጳውሎስ ሆስፒታል የካንሰር መድኃኒት እጥረት ተገቢ አገልግሎት ለመስጠት አላስቻለም ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጳውሎስ ሆስፒታል የካንሰር መድኃኒት እጥረት መኖሩን በሆስፒታሉ በህክምና ላይ ያሉ ታካሚዎች ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ተናግረዋል፡፡
በዚህም በሆስፒታሉ ውስጥ ያለው የካንሰር መድኃኒት እጥረት ለከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ችግር እንዲጋለጡ ማድረጉን…
ጤና ሚኒስቴር የከንፈርና ላንቃ ክፍተት ቀዶ ህክምናን ተደራሽ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከንፈርና ላንቃ ክፍተት ቀዶ ህክምና ተደራሽ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።
በጅማ ዩኒቨርሲቲ ህክምና ማዕከል በዘመናዊ መሳሪያዎች የተደራጀ የጥርስ ህክምና ማዕከል አገልግሎት መስጠት ጀመሯል።
ማዕከሉ 'ኦፕሬሽን እስማኤል…
ሆስፒታሉ የዲያሌሲስ አገልግሎት መሰጠት ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የወራቤ ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የኩላሊት እጥበት (ዲያሌሲስ) አገልግሎት መስጠት ጀምሯል፡፡
የሆስፒታሉ ዋና ስራ አስኪያጅ ዶክተር ካሊድ ሸረፋ÷አገልግሎቱን ለማስጀመር ከማሽን ግዢ፣ ማሽን ተከላና የዘርፉን…
የሀገር ውስጥ የመድሃኒት ምርትን ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 21፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ)የሀገር ውስጥ የመድሃኒት ምርትን ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡
የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር አሌክሲስ ላሜክ ከተመራ ልዑክ ጋር በጤናው ዘርፍ በትብብር በሚሰሩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡…
የአፍ ውስጥና የፊት ቀዶ ሕክምና ዘርፍን ለማዘመን እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍ ውስጥ፣ የመንጋጋና የፊት ቀዶ ሕክምና ዘርፍን ለማዘመን እየተሰራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
የአፍሪካ የአፍ ውስጥ፣ የመንጋጋና የፊት ቀዶ ሕክምና ሐኪሞች ማህበር ኮንፈርንስ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡
የኢትዮጵያ የአፍ…