Fana: At a Speed of Life!

42 ሆስፒታሎች የአገልግሎት ደረጃቸው እየተሻሻለ መሆኑን ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 42 ሆስፒታሎች የአገልግሎት ደረጃቸው እየተሻሻለ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለፁ፡፡ የጤና ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ችግሮችና መፍትሄዎች ላይ ያተኮረ መድረክ ሚኒስትሯ በተገኙበት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ተካሂዷል፡፡ በዚሁ…

በሶማሌ ክልል ለሕፃናት የቤት ለቤት ክትባት መሰጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል እድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ከ450 ሺህ በላይ ሕፃናት የቤት ለቤት ክትባት መሰጠት መጀመሩን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። ለአንድ ሳምንት የሚቆየውን የክትባት ዘመቻ የክልሉ ጤና ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ሙሴ አህመድ ከዓለም ጤና ድርጅትና…

የለምጽ ምንነት እና ህክምናው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለምጽ (vitiligo) በተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ላይ የቆዳ ቀለም እንዲነጣ የሚያደርግ በሽታ ነው፡፡ በበሽታው የተጠቃ የቆዳ ክፍል በጊዜ ሂደት ስፋቱን እየጨመረ ሊሄድ ይችላል፤ ሕመሙም ከውጭኛው ቆዳ በተጨማሪም ፀጉር እና የአፍ እና የብልት የውስጥ…

በደሴ ከተማ ጽዱ አካባቢና ጽዱ ጤና ተቋማት ለመፍጠር የሚያስችል የንቅናቄ መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ጽዱ አካባቢና ጽዱ ጤና ተቋማት ለተሟላ ጤንነት" በሚል መሪ ሀሳብ የደሴ ከተማ ጤና መምሪያ ጽዱ አካባቢና ጽዱ ጤና ተቋማት ለመፍጠር የሚያስችል የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል፡፡ በመድረኩ የከተማው ጤና መምሪያ ኃላፊ አቶ ሰይድ የሱፍ÷የጽዳት ንቅናቄው…

የልብ ህመም በምን ምክንያት ይከሰታል?

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የልብ ህመም የልብን ስራ የሚያስተጓጉሉ የተለያዩ የልብና የደም ዝውውር ችግሮችን የሚያጠቃልልና ከባድ ከሚባሉት የህመም አይነቶች የሚመደብ ነው። የልብ የጤና ችግሮች በሁለት ይከፈላሉ፤ እነርሱም፦ ከውልደት ጋር (በተፈጥሮ) የሚመጡ እና…

ስለ ሳንባ ምች ምን ያህል ያውቃሉ?

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለይም ለልጆች ሕይወት ማለፍ በምክንያትነት ከሚጠቀሱ ተላላፊ በሽታዎች መካከል የሳንባ ምች በቀዳሚነት እንደሚቀመጥ ዓለም ጤና ድርጅት መረጃ ያመላክታል፡፡ በሽታው በባክቴሪያ፣ በቫይረስ ወይም በፈንገስ ምክንያት እንደሚከሰት እና የአንዱ ወይም…

የማጅራት ገትር መንስዔ እና ምልክት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጎል በልብስ መሳይ ሽፋን የተሸፈነ ነው፤ ሽፋኑ (Meninges) አንጎልን ሸፍኖ ከልዩ ልዩ ባዕድ ነገሮች ይጠብቃል፤ ወጪና ገቢ ምልልሶች በምጥጥን እንዲከወኑና ጤናማ ዑደት እንዲኖራቸው ያግዛል። የአንጎል ሽፋን ብግነት ደግሞ ማጅራት ገትር ህመም…

ስኳር ያለባቸው ነፍሰ ጡር እናቶች ኢንሱሊንን ሆድ ላይ መወጋት ይችላሉ?

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ ከ5 እናቶች አንዷ በእርግዝና ጊዜ ለሚከሰት የስኳር ህመም ተጋላጭ ናት። የእናት ጤንነት እና የጽንስ ደህንነትን ለማረጋገጥ ስኳርን በጥብቅና በጊዜ መቆጣጠር አስፈላጊ ነው። የስኳር ህመም ላለባት ነፍሰጡር እናት የስኳር…

ዓለም አቀፉ የጤና ህግ ለድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና አደጋ ወረርሽኝ ፈጣን ምላሽ ለመስጠት ያግዛል – ዶ/ር መቅደስ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ማሻሻያ ተደርጎበት የፀደቀዉ ዓለም አቀፉ የጤና ህግ ለድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና አደጋ ወረርሽኝ ቁጥጥር፣ ዝግጁነትና ፈጣን ምላሽ ለመስጠት ያግዛል ሲሉ የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለፁ፡፡ በጄኔቫ ስዊዘርላንድ ሲካሄድ የነበረው 77 ኛው…

የዞረ/ቆልማማ እግር ምንነት እና መፍትሔው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቆልማማ እግር ወይም የዞረ እግር በውጩ ቋንቋ አጠራር ደግሞ "ክለብ ፉት" ህፃናት በሚወለዱበት ጊዜ አንድ ወይም ሁለት እግራቸው ወደ ውስጥ መዞር የሚታይበት እክል ነው፡፡ በዚህም ህፃናት ሲወለዱ ችግሩ ያለባቸው ስለመሆኑ አይቶ…