Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ከንቲባ አዳነች የዒድ አል ፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ 1 ሺህ 446ኛውን የዒድ አል ፈጥር በዓል ምክንያት በማድረግ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ወገኖች ማዕድ አጋርተዋል።
ከንቲባ አዳነች በቦሌ ክ/ከተማ ተስፋ ብርሃን ቁጥር 2 የምገባ ማዕከል በመገኘት…
1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በድምቀት ተከብሮ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በመላው ኢትዮጵያ በድምቀት ተከብሮ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታውቋል።
ፌደራል ፖሊስ በዓሉ በሰላም ተከብሮ እንዲጠናቀቅ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱት ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ፣ ለእስልምና…
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ለዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፈ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ለ1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡
በመልዕክቱም ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በሠላም አደረሳችሁ ሲል…
የዒድ አል ፈጥር በዓልን በቸርነትና በእዝነት ማሳለፍ ይገባል – የፌዴሬሽን ምክር ቤት
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዒድ አል ፈጥር በዓልን በቸርነትና በእዝነት ማሳለፍ እንደሚገባ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ገለጸ፡፡
የፌዴሬሽን ምክር ቤት 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡
በመልዕክቱም ሙስሊሙ…
በረመዳን ጾም ወቅት የነበረው መረዳዳትና መተሳሰብ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በረመዳን ጾም ወቅት የነበረው መረዳዳት እና መተሳሰብ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡
አገልግሎቱ 1 ሺህ 446ኛውን የዒድ አል ፈጥር በዓል አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፏል፡፡…
የዒድ አል ፈጥር በዓል በጅግጅጋ ከተማ ተከበረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በጅግጅጋ ከተማ በድምቀት ተከብሯል፡፡
በዓሉ በዒድ ሶላት እና በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ነው በድምቀት የተከበረው፡፡
በአከባበር ሥነ ሥርዓቱ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድን…
የዒድ አልፈጥር በዓል በአሶሳ ከተማ ተከበረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በአሶሳ ከተማ ተከብሯል።
በዓሉ በሶላትና በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ነው በድምቀት የተከበረው፡፡
የዒድ አልፈጥር በዓል በሰመራ ከተማ ተከበረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰመራ ከተማ ተከብሯል።
በዓሉ በሶላትና በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ነው በድምቀት የተከበረው።
የዒድ አል ፈጥር በዓል በጎንደር ከተማ ተከበረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በጎንደር ከተማ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ተከብሯል።
በዓሉ በሶላትና በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ነው በድምቀት የተከበረው።
የዒድ አል ፈጥር በዓል በጋምቤላ ከተማ ተከበረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 1 ሺህ 446ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በጋምቤላ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች ተከብሯል።
የእስልምና እምነት ተከታዮች በዓሉን በጋምቤላ ስታዲየም በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች አክብረዋል።