Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የለውጡ ፍሬ የሆኑ ግዙፍ ልማቶች የህዝቡን የኑሮ ደረጃ እያሻሻሉ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ‘ከመጋቢት እስከ መጋቢት’ በተደረገው ቅንጅታዊ ርብርብ በየአካባቢው የተገነቡ ግዙፍ ልማቶች የህዝቡን የኑሮ ደረጃ እያሻሻሉ እንደሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ገለጸ፡፡ የመዲናዋንና የሀገሪቱን ገፅታ እየቀየሩ የሚገኙት…

የፌዴራል መንግሥት በክልሎች ጣልቃ የሚገባበትን ሥርዓት የሚያሻሽለው አዋጅ ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 22ኛ መደበኛ ስብሰባ የፌዴራል መንግሥት በክልሎች ጣልቃ የሚገባበትን ሥርዓት ለመደንገግ የወጣ ማሻሻያ አዋጅን መርምሮ አጸደቀ፡፡ አዋጁ እስከ አሁን በሥራ ላይ የነበረውን አዋጅ ቁጥር 359/ 1995…

የቻይና የልማት ፈንድ በኢትዮጵያ አዲስ በሚገነባው አውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት መሳተፍ እንደሚፈልግ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይና-አፍሪካ የልማት ፈንድ በኢትዮጵያ አዲስ በሚገነባው የአውሮፕላን ማረፊያ ፕሮጀክት ላይ የመሳተፍ ፍላጎት እንዳለው የተቋሙ ምክትል ፕሬዚዳንት ዩ ዡሮይ ገለጹ። በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከምክትል ፕሬዚዳንቱ ጋር በሁለቱ…

100 በኤሌክትሪክ የሚሠሩ የብዙኃን ትራንስፖርት አውቶቡሶች ሥራ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር በኤሌክትሪክ የሚሠሩ የብዙኃን ትራንስፖርት አገልግሎት ሰጭ 100 አውቶቡሶችን ሥራ አስጀመረ፡፡ አውቶብሶቹ የቅድመ ክፍያ ካርድን ጨምሮ ዘመናዊ የአገልግሎት አሰጣጥን መያዛቸው ተገልጿል፡፡ በመዲናዋ በተለያዩ…

ኢትዮጵያና የዓለም ባንክ የ96 ነጥብ 367 ሚሊየን ዶላር የድጋፍና ብድር ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ የትምህርት ዘርፉን ለማሻሻል የሚውል የ96 ነጥብ 367 ሚሊየን ዶላር ወይም የ12 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር የድጋፍ እና ብድር ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ እና በዓለም ባንክ…

ምክር ቤቱ ነገ የፌደራል መንግሥት በክልሎች ጣልቃ የሚገባበትን ሥርዓት ለመደንገግ የወጣ ማሻሻያ አዋጅን   እንደሚያጸድቅ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ነገ መጋቢት 23 ቀን 2017 ዓ.ም 22ኛ መደበኛ ስብሰባውን ያካሂዳል፡፡ ምክር ቤቱ በመደበኛ ስብሰባው የፌደራል መንግስት በክልሎች ጣልቃ የሚገባበትን ሥርዓት ለመደንገግ የወጣ ማሻሻያ አዋጅ ላይ ተወያይቶ…

የሌማት ትሩፋት የምግብ ዋስትናን የማረጋገጥ ውጥንን መነሻ ያደረገ ኢኒሼቲቭ ነው – አቶ አረጋ ከበደ

የሌማት ትሩፋት የምግብ ዋስትናን የማረጋገጥ ውጥንን መነሻ ያደረገ ኢኒሼቲቭ ነው - አቶ አረጋ ከበደ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሌማት ትሩፋት የምግብ ዋስትናን የማረጋገጥ ውጥንን መነሻ ያደረገ የብልጽግና ፓርቲ ኢኒሼቲቭ ነው ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መደበኛና ተከታታይ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ሊያወጣ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በየሁለት ሳምንቱ መደበኛና ተከታታይ የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ሊያወጣ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ባንኩ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ÷ ብሔራዊ ባንክ በየሁለት ሳምንት መደበኛ የውጭ ምንዛሪ ሽያጭ ጨረታ ማካሄድ እንደሚጀምር…

ብልጽግና ፓርቲ ኢትዮጵያን ከተረጂነት ለማላቀቅ የሚያስችሉ በርካታ ስኬቶችን አስመዝግቧል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ኢትዮጵያን ከተረጂነት በማላቀቅ ወደ ተሟላ ሉዓላዊነት ለማሸጋገር የሚያስችሉ በርካታ ስኬቶችን ማስመዝገቡን በም/ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ሃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት አደም…

የአቪዬሽን ደኅንነት በሚጠናከርበት ስትራቴጂክ ጉዳዮች ዙሪያ ውሳኔዎች ተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአቪዬሽን ደኅንነት ተጠናክሮ በሚቀጥልበት ስትራቴጂክ ጉዳዮች ዙሪያ ውሳኔዎች መተላለፋቸውን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አስታውቋል፡፡ አገልግሎት ለፋና ዲጂታል እንደገለጸው÷ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የሲቪል አቪዬሽን ሴኪዩሪቲ ኮሚቴ በወቅታዊ…