Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የኮምፒውተር ድጋፍ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዘመናዊ እና ከፍተኛ የስራ አቅም ያላቸው የኮምፒውተሮች ድጋፍ አደረገ፡፡
ዛሬ የአስተዳደሩ የስራ ኃላፊዎች በፋና ዋናው መስሪያ ቤት በመገኘት ያደረጉት ድጋፍ የሁለቱን ተቋማት…
የለውጡ ዓመታት በርካታ ስኬቶች የተመዘገቡበት ነው – አቶ ከፍያለው ተፈራ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መጋቢት 24 ሀገራችንን ወደ አዲስ ምዕራፍ ያሸጋገረ ታሪካዊ ቀን ነው ሲሉ በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ ከፍያለው ተፈራ ገለጹ።
አቶ ከፍያለው ተፈራ መጋቢት 24ን አስመልክቶ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ÷ ያለፉት የለውጡ…
በሀገራዊ የለውጥ ጉዞው መልካም አሥተዳደርን ጨምሮ በሌሎች ዘርፎች ስኬት መመዝገቡ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በጀመረችው ሀገራዊ የለውጥ ጉዞ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሰላም፣ ልማትና በመልካም አሥተዳደር ዘርፎች ስኬታማ ሥራዎች መከናወናቸው ተገለጸ፡፡
የብልጽግና ፓርቲ ምክር ቤት አባልና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ…
የሰብል መውቂያና መፈልፈያ የሠሩ …
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታምራት ዓለሙ የሠሩት ማሽን የተለያዩ ሰብሎችን ለመውቃትና ለመፈልፈል የሚውል ነው።
ማሽኑ የአገዳ እና ብርዕ ሰብሎችን በአግባቡ ለመውቃት እንደሚያገለግል ታምራት ዓለሙ ገልጸዋል፡፡
ማሽኑ ወጪ ቆጣቢ እና ችግር ፈቺ ከመሆኑም ባሻገር አነስተኛ…
ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከአማራ ክልል ባለድርሻ አካላት ተወካዮች ጋር ተወያየ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል በሚያካሂደው የአጀንዳ ማሰበሰብ የምክክር ምዕራፍ ላይ ከሚሳተፉ ባለድርሻ አካላት ተወካዮች ጋር ተወያይቷል።
በመድረኩ ላይ ስለ ምክክር ምንነት፣ ዓላማ እንዲሁም በአጀንዳ ልየታና ማሰባሰብ ሂደት…
ብርቱካን ተመስገንን ጨምሮ በሽብር ወንጀል በተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ ተጨማሪ የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብርቱካን ተመስገንን በተመለከተ በመገናኛ ብዙኃን ከተላለፈው ሐሰተኛ ዘጋቢ ፊልም ጋር በተያያዘ በሽብር ወንጀል የተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ ለፖሊስ ተጨማሪ 14 ቀን የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ፡፡
ፍርድ ቤቱ ለፖሊስ ተጨማሪ 14 ቀን የምርመራ ጊዜ…
የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ እድገት ለማስቀጠል የትራንስፖርት ዘርፉ ወሳኝ ሚና መጫወት አለበት – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ እድገትና የብልጽግና ጉዞ ለማስቀጠል የትራንስፖርት ዘርፉ አስቻይ የሆነ ወሳኝ ሚና መጫወት እንዳለበት የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገልጸዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በከተማዋ ያለውን…
ፖለቲካዊ ችግሮችን በጋራ እንፍታ የሚል የመሪ ጥሪ የታየው በዚህ የለውጥ ጊዜ ነው – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፖለቲካዊ ችግሮቻችንን በጋራ እንፍታ የሚል የመሪ ጥሪ ሲቀርብ የታየው በዚህ የለውጥ ጊዜ ነው ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ ዓለም አቀፍና የሕዝብ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገለጹ።
ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) የለውጡ መንግሥት የመጣበትን…
የለውጡ ፍሬ የሆኑ ግዙፍ ልማቶች የህዝቡን የኑሮ ደረጃ እያሻሻሉ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ‘ከመጋቢት እስከ መጋቢት’ በተደረገው ቅንጅታዊ ርብርብ በየአካባቢው የተገነቡ ግዙፍ ልማቶች የህዝቡን የኑሮ ደረጃ እያሻሻሉ እንደሚገኙ የብልጽግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ገለጸ፡፡
የመዲናዋንና የሀገሪቱን ገፅታ እየቀየሩ የሚገኙት…
የፌዴራል መንግሥት በክልሎች ጣልቃ የሚገባበትን ሥርዓት የሚያሻሽለው አዋጅ ጸደቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 22ኛ መደበኛ ስብሰባ የፌዴራል መንግሥት በክልሎች ጣልቃ የሚገባበትን ሥርዓት ለመደንገግ የወጣ ማሻሻያ አዋጅን መርምሮ አጸደቀ፡፡
አዋጁ እስከ አሁን በሥራ ላይ የነበረውን አዋጅ ቁጥር 359/ 1995…