Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግሥታት ረዳት ዋና ፀሐፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግሥታት ረዳት ዋና ፀሐፊ እና የዲጂታልና ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ልዩ መልዕክተኛ አማንዲፕ ሲንግ ጊል (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም÷ አማንዲፕ ሲንግ ጊል (ዶ/ር)ተባበሩት…

ኢትዮጵያ የህብረቱ የሰላም እና የፀጥታው ምክር ቤት የአባልነት ተግባሯን በይፋ ጀመረች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረት የሰላም እና የፀጥታው ምክር ቤት አባል ሆና የ3 ዓመት ቆይታዋን በዛሬው ዕለት በአፍሪካ ህብረት ዋና መስሪያ ቤት በተካሄደው የአቀባበል ሥነ-ሥርዓት በይፋ ጀምራለች። በሥነ-ሥርዓቱ የሰላም እና የፀጥታው ምክር ቤት…

ከ224 ሚሊየን ብር በላይ ወጭ የመጠጥ ውሃ ግንባታ ለማካሄድ የውል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በ224 ሚሊየን 784 ሺህ ብር ወጭ የመጠጥ ውሃ ግንባታ ለማካሄድ የውል ስምምነት ተፈራርሟል። በዋን ዋሽ ፕሮግራም የያያ ወርቄ ሲአር ዋሽ ባለብዙ መንደር የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን…

በኢ ቢ ኤስ ቴሌቪዥን ‘አዲስ ምዕራፍ” ፕሮግራም ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን በኢ ቢ ኤስ ቴሌቪዥን ጣቢያ ‘አዲስ ምዕራፍ’ በተሰኘ ፕሮግራም ላይ አስተዳደራዊ እርምጃ መውሰዱን አስታወቀ። ባለስልጣኑ ፕሮግራሙ እሑድ መጋቢት 14 ቀን 2017 ዓ.ም ያሰራጨውን ፕሮግራም ከመገናኛ ብዙኃን…

ኢትዮጵያ እና ኮሎምቢያ በትምህርት ዘርፍ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ኢትዮጵያ እና ኮሎምቢያ በቀጣይ በሚኖራቸው ግንኙነቶች በትምህርቱ ዘርፍ የሚደረጉ የጋራ ትብብሮችን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አረጋገጡ፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በኢትዮጵያ የኮሎምቢያ አምባሳደር ከሆኑት ዬሶን አርካዲዮ ሜኔስ…

በትግራይ ክልል ለሚገኙ የጤና ተቋማት የ120 አምቡላንሶች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትግራይ ክልል ለሚገኙ የጤና ተቋማት 120 አምቡላንሶችን ጨምሮ የመድኃኒትና የህክምና መሳሪያዎች ድጋፍ መደረጉን በኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር የትግራይ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ገለጸ። የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ኃላፊ አቶ ብርሀኑ መኮንን…

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የኮምፒውተር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዘመናዊ እና ከፍተኛ የስራ አቅም ያላቸው የኮምፒውተሮች ድጋፍ አደረገ፡፡ ዛሬ የአስተዳደሩ የስራ ኃላፊዎች በፋና ዋናው መስሪያ ቤት በመገኘት ያደረጉት ድጋፍ የሁለቱን ተቋማት…

የለውጡ ዓመታት በርካታ ስኬቶች የተመዘገቡበት ነው – አቶ ከፍያለው ተፈራ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መጋቢት 24 ሀገራችንን ወደ አዲስ ምዕራፍ ያሸጋገረ ታሪካዊ ቀን ነው ሲሉ በብልጽግና ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ ከፍያለው ተፈራ ገለጹ። አቶ ከፍያለው ተፈራ መጋቢት 24ን አስመልክቶ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ÷ ያለፉት የለውጡ…

በሀገራዊ የለውጥ ጉዞው መልካም አሥተዳደርን ጨምሮ በሌሎች ዘርፎች ስኬት መመዝገቡ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በጀመረችው ሀገራዊ የለውጥ ጉዞ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሰላም፣ ልማትና በመልካም አሥተዳደር ዘርፎች ስኬታማ ሥራዎች መከናወናቸው ተገለጸ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ምክር ቤት አባልና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ…

የሰብል መውቂያና መፈልፈያ የሠሩ …

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ታምራት ዓለሙ የሠሩት ማሽን የተለያዩ ሰብሎችን ለመውቃትና ለመፈልፈል የሚውል ነው። ማሽኑ የአገዳ እና ብርዕ ሰብሎችን በአግባቡ ለመውቃት እንደሚያገለግል ታምራት ዓለሙ ገልጸዋል፡፡ ማሽኑ ወጪ ቆጣቢ እና ችግር ፈቺ ከመሆኑም ባሻገር አነስተኛ…