Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
መጋቢት 24 የለውጥ ጮራና የብልፅግና ዘመን ጅማሮ ነው – አቶ አረጋ ከበደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መጋቢት 24 የለውጥ ጮራ መባቻና የብልፅግና ዘመን ጅማሮ ነው ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለፁ፡፡
አቶ አረጋ ከበደ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ ሰባት የለውጥ ዓመታትን በድል ተሻግረን የሰነቅናቸውን ታላላቅ…
የብዝኃ-ዘርፍ ሪፎርሙ አረሙን ከስንዴው እየለየ ነው- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የጀመረችው ብዝኃ-ዘርፍ ሪፎርም አረሙን ከስንዴው እየለየ በአስደናቂ የስኬት መንገድ በመፈጸም ላይ ይገኛል ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡
የሀገራዊ ለውጡን ሰባተኛ ዓመት ስኬታማ ጉዟችንን እያከበርን ባለንበት…
የኢትዮጵያ አየር ኃይል የሀገር ህልውናን በጀግንነቱ ማጽናቱን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል ተልዕኮውን በአስተማማኝ መወጣቱን እና የሀገር ህልውናንም በጀግንነቱ ማጽናቱን አስታወቀ፡፡፡
የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ በአቪዬሽን ሙያ ተቋሙን ለማገልገል ወደ አየር ኃይል አካዳሚ ለስልጠና…
የቤልጂየም እና ሉክሰምበርግ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤልጂየም እና ሉክሰምበርግ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ እንዲሳተፉ በቤልጂየም የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጥሪ አቀረበ፡፡
ኤምባሲው በኢትዮጵያ ያሉ የኢንቨስትመንት አማራጮችን የሚያስተዋውቅ የንግድ እና ኢንቨስትመንት ማስተዋወቂያ…
የግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲ ለምርትና ምርታማነት እድገት መረጋገጥ ትልቅ ፋይዳ እንዳለው ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ግብርናና ገጠር ልማት ፖሊሲ ፈጣን እና ቀጣይነት ላለው የምርትና ምርታማነት ዕድገት ትልቅ ፋይዳ እንዳለው ተገልጿል።
የግብርና ሚኒስቴር ከግብርና ትራንስፎርሜሽን ኢንስቲትዩት እና ከክልል ግብርና ቢሮዎች ጋር በመተባበር የኢትዮጵያ…
አፈ-ጉባዔ ታገሰ ዜጎች ለሕገ-መንግሥቱ ተገዢ መሆን እንዳለባቸው አስገነዘቡ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ዜጎች የሕጎች ሁሉ የበላይ ለሆነው ሕገ-መንግሥት ተገዢ ሊሆኑ እንደሚገባ አስገነዘቡ፡፡
"ሕገ-መንግሥትና ሕገ-መንግሥታዊነት በኢትዮጵያ" በሚል ርዕስ ሦስተኛው የፓርላማ ዜጎች ፎረም ተካሂዷል፡፡…
የኢኮኖሚ ትሩፋቶችን ለማሳደግ የብሪክስ አባልነት ፋይዳ የጎላ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 20117 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሪክስ አባል በመሆን የሚገኙ የኢኮኖሚ ትሩፋቶችን ከፍ ለማድረግ አባልነቱ ትልቅ ፋይዳ እንዳለው የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ጃፈር በድሩ ገለጹ፡፡
"የኢትዮጵያ የኤክስፐርት ተቋማት የብሪክስ ዕይታዎች ለሀገራዊ ህልሞች ስኬት"በሚል…
ወጣት ዲፕሎማቶች የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት አቅም ለውጪው ዓለም እንዲያስተዋውቁ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወጣት ዲፕሎማቶች ኢትዮጵያ ቀዳሚ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት መዳረሻ እንድትሆን ያላትን አቅም የማስተዋወቅ ሥራ እንዲሠሩ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጠየቀ።
ኮርፖሬሽኑ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና ከውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ጋር…
የሹዋሊድ በዓል ከነገ ጀምሮ በድምቀት ይከበራል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረሪ ክልል ከነገ ጀምሮ የሚከበረው የሹዋሊድ በዓል በስኬት ለማጠናቀቅ የሚያስችል ዝግጅት መጠናቀቁን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ረምዚ ሱልጣን፤ በዓሉ በድምቀት ተከብሮ እንዲጠናቀቅ ከሁሉም ወረዳዎች ከተውጣጡ የጸጥታ…
ወደ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ53 ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ገብቷል
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ2017/18 የምርት ዘመን ከተመደበው ውስጥ እስከ አሁን ከ53 ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ መረከቡን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል።
ወደ ክልሉ የገባውን የአፈር ማዳበሪያም ከሥር ከሥር ወደ ቀበሌዎች የማሠራጨት ሥራ…