Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
3 ሺህ 367 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሳዑዲ ዓረቢያ በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የነበሩ 3 ሺህ 367 ኢትዮጵያውያን በዚህ ሳምንት ወደ ሀገራቸው መመለሳቸውን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡
በሳምንቱ በተደረጉ ዘጠኝ በረራዎች የተመለሱት ዜጎች ሁሉም ወንዶች ሲሆን÷…
ዲጂታል የአሰራር ሥርዓት በማስፋት ረገድ የተሻለ ስራ መከናወኑ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ዲጂታል የአሰራር ሥርዓት በማስፋትና ብቁ የሰው ኃይል በማፍራት ረገድ የተሻለ ስራ መከናወኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ገለጹ።
በለጠ ሞላ (ዶ/ር) የሦስተኛው ሩብ ዓመት የ100 ቀን የዘርፎች…
4 ኪሎ ቤተ መንግስት ዙሪያ ያለው መንገድ ባለአንድ አቅጣጫ በመደረጉ አሽከርካሪዎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ፖሊስ አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 4 ኪሎ ቤተ መንግስት ዙሪያ ባለ ሁለት አቅጣጫ የነበረው መንገድ ባለአንድ አቅጣጫ በመደረጉ አሽከርካሪዎች በደምብ መተላለፍ እንዳይቀጡ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ የአዲስ አበባ ፖሊስ አሳስቧል።
መንገዱ ባለአንድ አቅጣጫ እንዲሆን መደረጉን ባለማወቅ…
ባለፉት 9 ወራት የወጪ ምርቶችን በመጨመር ረገድ የግብርናው ዘርፍ ከፍተኛ ሚና ተጫውቷል – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት 9 ወራት በስራ እድል ፈጠራ፣ በምግብ ዋስትናና የወጪ ምርቶችን በመጨመር ረገድ የግብርናው ዘርፍ ከፍተኛ ሚና መጫወቱን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ሚኒስትሩ የ2017 በጀት ዓመት የ3ኛው ሩብ ዓመት የ100 ቀን…
የ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የዕዳ እፎይታ ስምምነት ላይ ተደርሷል – አቶ አሕመድ ሺዴ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከኢትዮጵያ አበዳሪዎች ኮሚቴ ጋር ሲደረግ በነበረው ድርድር የ3 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የዕዳ እፎይታ ስምምነት ላይ በመርህ ደረጃ መደረሱን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ገለጹ፡፡
ሚኒስትሩ ይህን የገለጹት የ2017 በጀት ዓመት የ3ኛው ሩብ ዓመት…
ባለፉት 9 ወራት ኢትዮጵያ በኮንፈረንስ ቱሪዝም ትልቅ ውጤት አስመዝግባለች – የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 በጀት ዓመት ባለፉት ዘጠኝ ወራት ኢትዮጵያ በኮንፈረንስ ቱሪዝም ዘርፍ ትልቅ ውጤት ማስመዝገቧን የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ ገለጹ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በትላንትናው ዕለት በተለያዩ ዘርፎች የተከናወኑ…
እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) የስልጤ ብሔረሰብ የባህል፣ ታሪክና ቋንቋ ዐውደ ርዕይን መርቀው ከፈቱ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) የስልጤ ብሔረሰብ የባህል፣ የታሪክ እና ቋንቋ ሲምፖዚየምና ዐውደ ርዕይን መርቀው ከፈቱ፡፡
የስልጤ ብሄረሰብ ራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄ ህጋዊ እውቅና ያገኘበት 24ኛ ዓመት…
የሆሳዕና በዓል እየተከበረ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሆሳዕና በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋኅዶ ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል።
የሆሳዕና በዓል በመንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያሪክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ…
በሕገ-ወጥ ኤጀንሲዎች ዜጎችን ለእንግልትና ስቃይ የሚዳርጉ አጋጣሚዎች እየተከሰቱ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ሀገር የሥራ ሥምሪት በፍጹም ሥነ ምግባር፣ በሃላፊነትና ሀገርን በመውደድ ስሜት ሊተገበር እንደሚገባ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡
የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በቀረፀው የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ረቂቅ አዋጅ ዙሪያ ከውጭ ሀገር የሥራና…
በሶማሊያ የተሰማራው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ውጤታማ ሥራ እያከናወነ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሊያ የተሰማራው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ውጤታማ ሥራ እያከናወነ እንደሚገኝ ተገልጿል።
የመከላከያ ሰላም ማስከበር ማዕከል ኃላፊ ሜ/ጀ አዳምነህ መንግስቴ በሶማሊያ የተሰማራውን የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት እንቅስቃሴ በባይደዋ ሴክተር 3…