Browsing Category
ስፓርት
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሥድስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ28ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ ሥድስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ፡፡
በወጣው መርሐ-ግብር መሠረት 9 ሠዓት ከ30፤ ኖቲንግሃም ፎረስት በሲቲ ግራውንድ ስታዲየም ማንቼስተር ሲቲን ያስተናግዳል፡፡
በውድድር ዓመቱ አስገራሚ እንቅስቃሴ…
ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታውን ያደርጋል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ዛሬ የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ሁለተኛ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታውን ከካሜሩን ብሔራዊ ቡድን ጋር ያከናውናል።
የሁለቱ ብሔራዊ ቡድኖች ጨዋታ ፤ በኦሌምቤ ስታዲየም ምሽት 3 ሠዓት ላይ ይደረጋል፡፡…
ኢትዮጵያ መድን ድሬዳዋ ከተማን በማሸነፍ መሪነቱን አጠናከረ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ21ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን ድሬዳዋ ከተማን 1 ለ 0 በሆነ ጠባብ ውጤት አሸንፏል፡፡
የኢትዮጵያ መድንን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ መሃመድ አበራ በ70ኛው ደቂቃ ላይ ከመረብ አሳርፏል፡፡
ውጤቱን ተከትሎ…
ወላይታ ድቻ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ21ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ወላይታ ድቻ ቅዱስ ጊዮርጊስን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
ለወላይታ ድቻ ብቸኛዋን የማሸነፊያ ግብ አብነት ደምሴ አስቆጥሯል።
ፈረሰኞቹ ሶስተኛ ተከታታይ ሽንፈታቸውን…
በ2026 የዓለም ዋንጫ በፍጻሜ ጨዋታ የእረፍት ሰዓት የሙዚቃ ዝግጅት እንደሚኖር ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2026ቱ የዓለም ዋንጫ ላይ በፍጻሜው ዕለት አዳዲስ ዝግጅቶች እንደሚቀርቡ የፊፋ ፕሬዚዳንት ጂያኒ ኢንፋንቲኖ ተናግረዋል።
በዚህ መሰረትም በፍጻሜው ጨዋታ በእረፍት ሰዓት በውድድሩ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሙዚቃ ዝግጅት እንደሚቀርብ ነው…
በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ሊቨርፑል ከ ፒኤስጂ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ ምሽት የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ቀጥለው ሲደረጉ ሊቨርፑልን ከፒኤስጂ የሚያገናኘው ጨዋታ በጉጉት ይጠበቃል፡፡
በአሰልጣኝ አርኔ ስሎት እየተመራ በቀጥታ 16ቱን የተቀላቀለው የእንግሊዙ ክለብ ሊቨርፑል ወደ…
በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ተጠባቂው የማድሪድ ደርቢ ዛሬ ምሽት ይደረጋል
አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት በተለያዩ የአውሮፓ ከተሞች ይደረጋሉ።
በዕለቱ ተጠባቂ መርሃ ግብር የወቅቱ ሻምፒዮን ሪያል ማድሪድ የከተማ ተቀናቃኙ አትሌቲኮ ማድሪድን ምሽት 5 ሰዓት…
ወላይታ ድቻ ኢትዮዽያ መድንን አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛ ሳምንት የኢትዮዽያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ወላይታ ድቻ የሊጉን መሪ ኢትዮጵያ መድንን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
የወላይታ ድቻን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ በመጀመሪያው አጋማሽ ፀጋዬ ብርሃኑ አስቆጥሯል።
በአሰልጣኝ ገብረ መድን…
20ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር በዓድዋ ከተማ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 20ኛው የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር በትግራይ ክልል ዓድዋ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡
የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ፕሬዚዳንት ኮማንደር አትሌት ስለሺ ስህን 20ኛውን የኢትዮጵያ ማራቶን ሪሌ ውድድር አስጀምረዋል።
በወንዶች ምድብ ሃጎስ…
ሲዳማ ቡና እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ20ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ሲዳማ ቡና እና ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ አንድ አቻ በሆነ ውጤት ተለያይተዋል፡፡
ረፋድ በተደረገው ጨዋታ ሀብታሙ ታደሰ ለሲዳማ ቡና እንዲሁም ዳዋ ሁጤሳ (በፍፁም ቅጣት ምት) የወልዋሎ አዲግራት…